Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ሲል ጠየቀ የፓተርሰን ልብ መምታት አቁሞ ነበረ በዚያው በተኛበት ፍስስ ብሎ ሊቀር ምንም ያህል አራሷን ሰማስለቀቅ ትፍጨርጨር እንጂ ከእንግዲህ ክብረ ንፅህናዋን ካልደፈርኩ ብሎ ነው አሉ እንደዚያ የደበደባት ክለ ተመስርቶበት ነበረ። ተስፋ በመቁረጥ ራሷን ልትገድል ትችላለች ወይንም ከባድ ወንጀል ፈፅማ ከአንደኛው ወህኒ ቤት ውስጥ ገብታም ሊሆን ይችላል ሴላም ሌላም አውሮፕላን ውስጥ እንዳስ አንኳን የቂላሪ ነገር አእምሮውን እንደ በወዘውና የውስጥ ስሜቱን አንዳመስው ነበረ የማያባራና ሩህሩህነት የጐደለው ምጣት በጀርባዋ ላይ ያለማቋረጥ የዘነበባት ሂላሪ ያለወጋወጋዊ ሥርዓት ክብረ ንፅሕናዋ የተደፈረ ይቺ ትንሽ ልጅ አሮሮ ራትና ምሳዋ ከመዓር መክ ብርቅርቅታ የሆነባት ይቺ የዘጠኝ ዓመት ጮርቃ ቻፕማን አገባበት ገብቶ ሲያገኛት ከቁርጥ ውሳኔ ላይ ደረሰ እስከዚያው ድረስ ግን ምን ማድረግ እንደሚኖርበት ለራሱ ጥያቄ አቅርቦ ሲያሰላስል እንቅልፍ ሸሰብ አደረገው ከኒውዮርክ አውሮፕላን ማረፊያ እንደ ወረደ በቀጥታ የፄደው ወደ ቢሮው ነበረ። ከማርጀትም ጃጅቻለሁ ማለት ነው ማርጋሬት አንድ ፈረንሳያዊ መስፍን ለማግባት ከበቃች አሌክሳንድራን ተንከባከባ አሳድጋት ይሆናል የሚል ግምት በሁለቱም ሰዎች ዘንድ ነበረ።
አለችው ሂላሪ። አለችና ሳትወድ በግድ ፈገግ አለች ከዎክር ጋር የምትመሳስልበት አንዳችም ነገር አልነበረም ሚስስ ጆንሰን ነሽ አለ ፓተርሰን እየተጠራጠረ አዎን ነኝ ግቡ አለችና ወደ ውስጥ ይዛቸው ዘለቀች ፓተርሰን ከበፊቱም ይልቅ ታላቅ ሀፍረት የተለማው የቤቱን ቁሳቁስ ባየበት ጊዜ ነበረ የትልቁ ሶፋ አግር ሰባራ በመሆኑ ያዘመመ ነበረ ሌሎቹም ሦስት አነስተኛ ሶፋዎች ሽፋናቸው ተቀዶ ስፖንጁ አፍጥጦ ይታያል የምግብ ቤት ጠረጴዛውም ካያያዝ ጉድለት ተፋፍቋል ከበስተጥግ በኩል ካለች አንድ አነስተኛ የፎርማይካ ጠረጴዛ ላይ የተከፈተ ቴሌቪዥን ይታያል የሚተላለፈውም ፕሮግራም ቀጥታ ከእግር ኳስ ሜዳ ነበረ ድምፁ ያለመጠን በመከፈቱ ጩኽኸቱ ጆሮ ይሰነጥቅ ነበረ ከቤቱ የውጭ እይታ ይልቅ የውስጡ ይብስ ነበረና እነ ሂላሪ ባሉበት ድርቅ ብሰው ቆሙ ብቢራ ላምጣልህ አለችው ፓተርስንን እንግዶቹን ህፃናት ከምንም ሳትጥፋቸው ያቺን ሴት የምከር አህት ትሆናለች ብሎ ማንም ለመጠርጠር አይችልም ዎከር ቁመናው ያማረ መልከ መልካም ሰው ነበረ ለአለባበሱም እንከን አይወጣለትም አነጋገሩም የተቆጠበ ነበረ የለው መውደድም ያለው ነው እህት የምትባለው ግን የዎከር ተቃራኒ ነበረች ዎከርን የምትበልጠው በሦስት ዓመት ቢሆንም ለማንም የፃምሳ ዓመት ሴት ነበር የምትመስለው ቀዩ ፀጉሯ ከመሳሳቱም ሚዶ ነክቶት የሚያውቅ አይመስልም የዓይኖቿ ቆዳ መሸብሸብ ሰካራምነቷን የሚያጋልጥ ነበረ እንደ ዎከር የዓይን ብሌኖቿ ሰማያዊ ቢሆኑም ህይወት አይነበብባቸውም ነበረ ቢራ ከማብዛቷም የተነሳ ቦርጪ የተዘረገፈ ቢሆንም እግሮቿ ግን ሰላላ ነበሩዙ የፒጃማዋም መቆሸሽ አሳፋሪ ነበረ እነኛ ህዓናት ይችን የመሰለች ሴት ሲያዩ ዛሬ ሰመጀመሪያ ጊዜ ሆነባቸው ብርቅርቅታ ዴቺ ሂላሪ ትባላለች አሰና ፓተርሰን አክስቷን እንድትጨብጣት በዓይኑ ጠቀስ አደረጋት ሂላሪ ግን ከቆመችበት አልተንቀሳቀሰችም ይቺኛዋ ደግሞ አሴክሳንድራ» ሲል ቤቱን አፍኖት የነበረው የቢራና የሲጋራ ጢስ በአፍንጫው ግጥም አለ የጀመረውን ማስተዋወቅ መጨረስ ነበረበትና ኖብመጨረሻዋ ሚጋኙ ትባላለች አለና ጨረሰ ሂላሪና አሌክሳንድራ ይበልጥ ተጠጋግተው ቆሙ ኢሊንን ለማየት የደፈረችው የሚሆነውን የማታውቀው አራሷ ሚጋን ብቻ ነበረች ተከተሱች አለችና የመኝታ ክፍላቸውን ልታሳያቸው ቀደመች ክፍሏ መስኮት የሴሳት የእስረኞች ክፍል ትመሰል ነበረ አንድ ያልተነጠፈ ኣልጋ ከአንድ ወገን አለ ከላዩም ላይ ያረጀ የተጠቀለለ ፍራሽ ነበር በወዲያ በኩል ደግሞ አንድ ያራስ ልጅ አልጋ አለ ያረጁ ዕቃዎች ከሚጣሉበት አካባቢ አግኝታው እንደሆነ እንጂ እንደዚያ ያለ አልጋ በየትኛውም ሉቅ አይሸጥም ነበረ አንዲትም አምኙል ከኮርኒሉ ላይ ተንጠልጥላለች ብኋላ እናነጥፈዋለጉ አለችና ኢሊን ፓተርሰን ወደነበረበት ከክፍል ተመለሰች ወደ ሂላሪም አየት አደረገችና እስቲ ወደ ጓሮ ዙሪና የታጠበው አንሶላ መድረቅ አለመድረቁን እዬ አለቻት ሂላሪ ግን ንቅንቅም ሳትል አፍጥጣ አየቻት ኢሲን እንደ ማፈር አለችና ወደ ፓተርሰን ዘወር በማለት ዓይኖቿ ቁርጥ የእናቷን ይመስላሎ አለች ፓተርለንም ሶላንጅን ታውቂያት ነበረ ማለት ነው። ሆኖም አሁንም ለማስመሰል ስትል ምናልባት ያልታሰበ ችግር ቢያጋጥም ስልክ ደውዬ አሳስብፃለሁ አለችው ፓተርሰንን ክረ እኔም ከጥቂት ሳምንታት በኋላ ልጆቹን ለማየት መመለሴ አይቀርም መቼም እናንተን ማስቸገር ቢሆንም አንዱን ቀን አመጣለሁ አስና ከተቀመጠበት ተነሳ ፓተርሰን በዚያን ቤት ውስጥ ዓይነ እያየና የሴትየዋን ሁኔታ እየተመለከተ ጨክኖ ጥሏቸው የሚሄድ አልመሰላትም ነበረ ለሂላሪ በአረንጓዴ ዓይኖቿም ፍጥጥ ብላ ትመለከተው እንደ ነበረ ያጤነው ፓተርሰን ምንም ሐላሳብ እይግባሽ ከጥቂት ቀናት በቷላ መጥቼ ላያችሁ እሞክራለሁ ችግር ቢኖር ደግሞ ደውይልኝ አላት ሂላሪ ቁርጡን አወቀችው በመናገር ምትክ አንገቷን ዘንበል አደረገች አውጥታ አትናገረው እንጂ በፓተርሰን ላይ ጥላቻዋ ጠነከረ ፓተርስን ሌላው በደሉ አነሰና ለምን አሁን ደግሞ ካደግንበት አካባቢ አፈናቅሎ ይህን ወደ መስለ አካባቢ አመጣኘ ስትል በሆዷ ረግማዋለች ሂላሪ አቅም ቢኖራት በገደለችውም ደስታዋ ነበረ ልታደርገው አትችልምና በምትኩ ታለቅስ ወደነበረችው አሌክሳንድራ ሄዳ ታባብላት ጀመረ አይዞሽ አክሲ ምንም የሚያስለቅስ ነገር የለም የመጣነው ለሽርሽር ነው የምንቆየው ለጥቂት ቀናት ብቻ ነው እስከዚያም ከባህሩ አጠገብ እየሔድን ስንጫወት እንውሳለን እለቻት ብርቅርቅታ ኢሊን ትጠጣ የነበረውን ቢራ አስቀምጣ ወይ ውልፍች። ፌጴቴዴጴኢኤሼጄጩሯ ብርቅርቅታ ምዕራፍ ዕባት ሦስተኛው ወር ወደ መገባደዱ ሲደርሰ ነበር ፓተርለን ቀደም ሲል ዘግንኖት የነበረውን አንድ የመፍትሄ ሐሳብ በአእምሮው ለማመላለስ የተደገደደው ሦስቱን ህፃናት በአንድነት ወስዶ የሚያሳድጋቸው ቤተለብ ባይገኝም ሁለቱን በጉዲፈቻ ለመቀበል ፈቃደኛ የሆኑ ሁለት የተለያዩ ስዎች አግኝቶላቸው ነበር ግን እነኛን ህፃናት ማለያየቱ ከባድ ኃጢአት ሆኖ ተለማው በሌላ በኩል ደግሞ ለዚህ ሁለ ጥፋት መንስኤው አናታቸውን የገደለው አባታቸው እንጂ እርሱ ባለመሆኑ ለመፅናናት በቅቷል ስለዚህ ሦስቱንም በአንድነት ለማዳን ባይችልም በመስያየት የተሻለ ህይወት እንዲያገኙ ለማድረግ ወሰነ ለአንዲቷ ህፃን በጉዲፈቻ አባት ለመሆን ፈቃደኛነቱን የገለፀለት ጆርጅ ጉጐርሐም የተባለ የቅርብ ጓደኛው ነበር ከፓተርለን ጋር የህግ አገልግሎት ድርጅት አቋቁመው አብረው ለረጅም ጊዜ ሰርተዋል የጎርሐም አድሜ ለጡረታ ቢቃረብም ያገባት ልጅ ግን በዕድሜዋ ከአርሉ በአርባ ዓመታት የምታንስ ማርጋሬት ዌሊንግተን የምትባል ወብና የቫሰር ዮንቨርሲቲ ምሩቅ ነበረች ጎርሐም በሞት ከተለየችው ቀድሞ ሚስቱ ልጅ አልወስደም በመሆኑም ከማርጋሬት ልጅ ሊያገኝ ይችላል ብሎ ለመገመት ያዳግታል የሃያ ዓመቷ ማርጋሬት እኩያዋን ወጣት ታገባለች ሲሉ ቤተለቦቿ ጓጉተው ነበር እርሷ ግን አዛውንቱን ጎርሐምን መረጠች ለምን እንደዚያ አንዳደረገች ምክንያቱን የሚያውቅ አልነበረም የሚገርመው ሁለቱም ይፋቀራሉ ህይወታቸውን የተሟላ ለማድረግ ግን አንድ የሚጉድላቸው ነገር ነበር አንደ ባልና ሚስት ልጅ የላቸውም ፓተርሰን ለጉጐርሐም ስሰነ ሂላሪ ካንዴም ሁለቴ እያነሳ አጫውቶታል ጎርሐም የስማውን ለሚስቱ ለማርጋሬት ነግሯት ኖሮ ይመካከሩና ከሶስቱ ህፃናት መካከል አሌከላንድራን በጉዲፈቻ ልጃቸው ሊያደርጓት ይወስናሉ ጎርሐም ይህንኑ ሐሳብ ሰፓተርለን ይገልፅለታል ውሎም ላያድር ዴቪድ የተባለ ሌላ የህግ ባለሙያ ፓተርሰለንን ለማነጋገር ይመጣል የርሱም ፍላጐት አንደ ጎርሐም ሁሉ ከሦስቱ ብርቅርቅ ታ መፎጭሯትኤጩሄ ዴፌፎ ህፃናት አንደኛዋን የጉዲፈቻ ልጅ ለማድረግ ነበረ ዴቪድ ገና የለላሳ አራት ዓመት ጎልማሳ ሊሆን ባለቤቱም ሬቤካ የሰላሳ ዓመት ሴት ነበረች ከተጋቡ አስር ዓመት ቢያልፋቸውም ልጅ አልነበራቸውም ስለ ሬቤካ መካንነት ደግሞ ብዙ ሐኪሞች አረጋግጠዋል ለሚዋደዱት ባልና ሚስት ግን ልጅ ማጣት ምክንያት ሆኖ ሊያለያያቸው አልበቃም ነበረ ለልጅ ይዓጉ ነበርና በወሬ ወሬ ስለነ ሂላሪ ይለማሉ ፍላጉታቸው እንኳን ሦስቱንም ህፃናት ሳይለያዩ ለማሳደግ ነበር ግን ባለና ሚስት ሁለቱም ጠበቀኞች በመሆናቸው ሶስት ህፃናት በእንክብካቤ ለማሳደግ በቅድሚያ ጊዜ አይኖራቸውም በሁለቱም በኩል እስከዚያ የደረጁ አልነበሩም ስለዚህ አንደኛዋን ህፃን ብቻ አንደ ልጃቸው አድርገው ለማሳደግ መረጡ። ማርጆሪ ግን ከቀድሞ አቋሟ ንቅንቅ ባለማለቷ የሚያደርገው ጠፋው ያለውም አማራጭ አንድ ብቻ ሆነ ፓተርለን የዎከርን ማናቸውንም ዕዳ ከፍሎ በእጁ አስር ሺህ ብር ይገኝ ነበር ስለዚህ ያንን አስር ሺህ ብር ለኢሊን ለመስጠትና ሂላሪ ከርሷ ጋር እንድትኖር ለማድረግ ወሰለነ የአሌከሳንድራና የሚጋን የጉዲፈቻ ልጅነት በፍርድ ቤት ከፀደቀ በኋላ ፓተርሰን ለኢሊን ስልክ ደወለላት ስለ እቅዱም አንስቶ አጫወታት ኢሊንም አስር ሺ ብር እስካገኘች ድረስ ሂላሪን ላልተወሰነ ጊዜ አብራት እንድትኖር ለማድረግ ፈቃደኝነቷን ገለፀችለት ለኢሊን የታያት አስር ሺህ ብር ብቻ አልነበረም ሂላሪን አእንደገረድ ልታሰራት እንደምትችል ታይቷት ነበር ስለዚህም ለደስታዋ ወሰን አልነበረውም ከነአሌክሳንድራና ሜጋን መገላገሉ ሌላው እፎይታ ነበረ ሂላሪ ስራ ይዛ ዘንጋ ስትል ሚጋን ዱክ ዱክ ትልና ቴሌቪዥኑን ስትጎረጉር ኢሊን ብዙ ጊዜ እየደረለችባት ቆንጥጣታለች አሌክሳንድራም ከሳሎን ገብታ መፅሔት ስታገላብጥ አግኝታት ፊቷ አስከሚቃጠል በጥፊ አልላታለች ሂላሪ ግን ሲበዛ ስለምትፈራት እንዳሻት ትታዘዛት ነበር እና እናንት ገፊዎች እያለች በየዕለቱ ከምትሰድባቸው ሦስት ህፃናት ውስጥ እርባና የሌላቸውን ሁለቱን ብርቅርቅታ መገላገል ለዓመስ ቁጡዋ ኢሊን ደስታዋ ነበር ከፓተርሰንም ጋር ስላደ ረገችው አዲስ ድርድር ስባሏ ስጆንስ ማስታወቅ ነበረባት የስምምነቱንም ገንዘብ ከአስር ወደ ሁለት ሺህ ብር ዝቅ አድርጋ ነገረችው ምን ሦስት ሺህ እንኳን ሳይሆን። በይ ቶሎ ወደ ቤት ግቢ አለቻት ኢሊን ሂላሪ ከመኝታ ክፍሏ ገብታ በሩን ዘጋችና አልጋው ላይ ድፍት አለች የአሌክሳንድርያና የሚጋን ጠረን ሸተታት እንደ ነጋ አሌክላንድራንና ሚጋንን ገላቸውን አጥባቸዋልች ከዚያም ያለባበስቻቸው ከአልጋው ላይ አስቀምጣቸው ነበረ ሚጋኘን የቀባቻት ፖውደር ሽታ የአሌክሳንድራን ወርቃማ ፀጉር ያሸችበት የሻምፖ ጠረን በክፍሉ ውስጥ ብርቅርቅታ እንዳለ ነው ለሂላሪ የአህቶቿ ትዝታ ከአሁኑ የማትችለው ነገር ሆነባት ትንሽም ልቧ ልትፅናና አልቻለችም አልጋው ላይ በግንባሯ እንደተደፋችም ለስዓታት አለቀስች በመጨረሻም ላይ እዛው ባለችበት እንቅልፍ ወስዳት ስውነቷም ዝሎ ነበርና ጭልጥ ባለ እንቅልፍ ውስጥ እንዳለች አንድ ነገር ታያት እህቶቿን ይዞባት የፄደዴውን መኪና ታገኘውና ልትደርስበት ትሮጣለች ትሮጣለችትሮጣለችግን አትደርስበትም መኪናው ግን አሁንም ይታያታል ትክተለዋለችም በመጨረሻ ሳይም ትደርስበታለች አህቶቿ ግን ከወስጡ የሉም ያን ግዜም ረጅም የሳቅ ድምፅ ይስማታል የስካሯሟ የኢሊን የማይቋርጥ የሳቅ ድምፅ ጆንስ ከሶፋው ላይ አስተኝቶ ይኮረኩራት ነበረ ብርቅርቅታ ምዕራፍስምንት እህትማማቾቹን ጨክኖ ያሰያየው ስጋን ከስጋ ያቆራረጠው ፓተርስን ሂላሪን በስልክ አግኝቶ ሊያነጋግራት ብዙ ጊዜ ሞክሮ ነበረ ሂላሪ ግን ከእርሱ ጋር ለመነጋገር አንዴም ፈቃደኛ ሆና ወደ መናገሪያው አልቀረበችም ውሉም ባደረ መጠን ፓተርስን ስልክ መደወሱንም እስከናካቴው ተወው ስለ አሌክሳንድራና ስለ ሚጋን ሁኔታ ግን በቅርብ ይከታተል ነበረ ሁለቱም ህፃናት በእንክብካቤ በመያዛቸው እንደ ድሮው የደስ ደስ ያላቸው ልጆች ሆነዋል የአሌክሳንድራ የጉዲፈቻ አባትና እናት የሆኑት ጎርሐምና ማርጋሬት ሐብታሞች በመሆናቸውም እንደ ብርቅ ሰሚያይዋት አዲሷ ልጃቸው የግል መምህር ቀጥረውሳት ነበረ ዴቪድና ሬቤካም ሚሜጋንን ከነፍላቸው አስበልጠው ይወዲት ነበረ የገና በዓል ሊዳረስ ሲል ሂላሪን ሰማየት ወደ ቦስቶን ሄዶ ነበረ ፓተርሰን ከመኪናው ወርዶ ወደ ቤት ሲገባ በመስኮት ያየችው ሂላሪ በጓሮ በር ወጥታ ግቢውን ለቃ ሄደች ወደ ቤት የተመሰሰችውም የፓተርስን መኪና የቆመችበትን ስፍራ ክለቀቀች በኋላ ነበረ ፓተርስን ሂላሪ ሆነ ብላ እንደተደበቀችው ያውቃል። ቢያገኛትም ኖሮ ልታነጋግረው ፈቃደኛ እንደማትሆን ግልፅ ነበር የክርሉ ፍላጐት በዓይኑ ዓይቷት ስለሁኔታዋ ለመረዳት ነበረ ግን በመደበቋ ሳያያት ተመልሶ ሄደ ስለ ሂላሪ ምንም ሳያውቅና ሳይስማ ዓመት ያህል አሰፈ በመሀሉም የአሌክሳንድራ የጉዲፈቻ አባት የነበረው ሚስተር ጎርሐም በልብ ድካም በሽታ ሳይታሰብ ሞቶ ነበረ ወደ ዓመቱም መጨረሻ ላይ ዴቪድና ፊቢካ የተሻለ ስራ ስላላገኙ ከኒውዮርክ ለቀው ወደ ካሊፎርኒያ ሜጋንን ይዘዋት ሂዱ የጉርሐምን ባለቤት ማርጋሬትን ለመጨረሻ ጊዜ ያያት በባሏ የቀብር ሥነ ሥርዓት ላይ ነበረ የስራ ውጥረት ስሰነበረበትም ሂላሪን ያስታወሳት የሚቀጥለው የገና በዓል በደረስበት ወቅት ነው መኪናውን ወደ ኢሊን ቤት ከሚወስደው መንገድ መጠምዘዣ ላይ አቆሞ ሂላሪን ሳታስበው ደረስባት ፊቷንም ሲያየው ደነገጠ መገርጣት ብቻ ሳይሆን ከፊቷ ላይ የሚነበበው ሌላ መልዕክት ነበረ ብርቅርቅታ የጥላቻና ተስፋ የመቁረጥ ሁኔታ ታየውና ስጋትም ገባው ዎከር ህይወቱን ባጠፋበት ዕሰት የነበረው ዓይነት አመለካከት ነበረ በሂላሪም ገፅታ ላይ የሚነበበው ሊያነጋግራት ሊያፅናናት ብዙ ሞከረ ግን አንዳችም መልስ አልሰጠችውም በመጨረሻም ላይ ተስናብቷቸው ሲወጣ አንድ የተስፋ ጭላንጭል ታየው ያ እንደዚያ ይቀፍ የነበረው ቤት የውስጥ ይዞታ ፍፁም ተቀይሯል የቤቱን ንፅህና የዕቃዎቹ አቀማመጥ እንከን የማይወጣሰት ነበረ የኢሊንም አለባበስ ለመጀመሪያ ጊዜ እንዳየው ሳይሆን የፀዳ ነበረ ኢሊን ራሷን መጠበቅ ጀምራሰች ማለት ነው ሲል አሰበ እንደዛ ሳይሆን በቤቱ ውስጥ ሰተደረገው ስውጥ ምክንያቷ ሂላሪ ነበረች ልብስ የምታጥበው ቤት የምትወለውሰው ምግብ የምታዘጋጀ ውና በግቢው ውስጥ የነበረውን አረም የምታርመው የአበባውን ቦታ የምትኮተኩተው ሂላሪ ብትሆንም በትምህርቷም አትለንፍም ነበር የሚያነጋግራት አንድም ጓደኛ የላትም እንዲኖራትም አትፈልግም የኔ የምትሰው ቤት ቢኖራት ኖሮ ግን ሂላሪ ብቸኛ ባልሆነች ነበረ መምህራን የሚሰጧትን የቤት ስራ እስከ አኩለ ሌሊት ድረስ ስትስራ ታመሻለች የፈተና ውጤቷም ከፍተኛ ነበረ ኢሊን ማናቸውንም የቤት ኃሳፊነት ለሂላሪ ሰጥታለች ቢራ መጠጣቷንም እንደቀጠለች ቢሆንም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ሰውነቷ እየመነመነ መሄድ ጀምሯል በተለያዩ ሐኪሞችም ተመርምራለች ግን የተሰጣት መድሃኒት ሁሉ አንዳችም ፋይዳ አልሰራላትም ምናልባት አየር ብትቀይር የሚሻሳት መስሏት ለባሏ ሰጆንስ አጫውታዋለች እርሱም ወደ ሞቃቱ ወደ ፍሎሪዳ ግዛት ይዚት ለመሄድ ወሰነ ሂላሪ ተከትላቸው ከመሄድ በስተቀር ሌላ አማራጭ አልነበራትም ዕድሜዋ አስራ ስምንት እስክሚሞላት ድረስ ቢበድሏት ቢያንገላቷት ጥርሷን ነክሳ መቆየት ነበረባት ክዚያ በኋላ ግን እህቶቿን መፈሰግ ትጀምራለች እንደምታገኛ ቸውም እርግጠኛ ነበረች አክሲን አግኝታ እንደ ህፃንነቷ ወርቃማ ፀጉሯን ስታበጥርላት ይታያታል ሚጋንን እንደአራስነቷ ከአንገቷ ሰጥፋ አቅፋት በህፃን ትንፋጂ ጉንሟን ስታሞቀው ይሰማታል እና አንድ ቀን አንድ ቀን እህቶቿን እንደምታገኛቸው አርግጠኛ ነበረች ኢሊን ህመሟ እየፀናባት በመሄዱ ምግብ ከለከላት አንደ ልቧም መንቀሳቀስ እያቃታት በመሄዱ ጆንስ በፍሎሪዳ ግዛት ውስጥ ጃክሰንቪል ወደምትባል ከተማ ወስዳት የገናንም በዓል ያሳለፈችው በአልጋ ላይ ነበረ። አለች ሂላሪ በፍርሐት ዓይኖቿ ፍጥጥ እንዳሉ አዎሽ የሚሰበስባቸው ወላጅ የሌላቸው ልጆች ሊቆዩባቸው የሚችሉባቸው ሥፍራዎች ናቸው ድርጅት ነው ማሰት ነወ ድርጅት እንኳን አይደለም አንዳንድ ቤተሰቦች አንቺን የመሳሰሉትን ልጆች ለማሳደግ በፍርድ ቤት ወክልና ይሰጣቸዋል ከዚያም አስክ አምስትና ስድስት እየሆናችሁ በአንድ ቤት ውስጥ ልትኖሩ ትችላላችሁ ይህን ካልፈለግሽ ደግሞ ዕድሜአቸው ሰአቅመ ሔዋን ያልደረሰ የልጃገረድ አጥፊዎች ከሚጠበቁበት የጠባይ ማረሚያ ተቋም ውስጥ ልናስገባሽ እንችላለሰን እንደዚያስ ከሆነ ምርጫዬ የመጀመሪያው ነወ አለች ሂላሪ እንደርሷ ያሉ አምስትና ስድስት ልጃገረዶች ባሉበት ቤት ጡስጥ ወንድ ሊደፍራት አንደማይችል ተሰምቷታል ዕድሜዋም አስራ ስምንት አስከሚሞላ ድረስ ጨክና የሚቀሯትን ዓመታት ማሳለፍ ነበረባት ክሁለት ቅርቅታ ቀናት በኋላ ለሂላሪ መጠለያ ለመስጠት ፈቃደኛ የሆነ ቤተለብ ተገኘላት ሂላሪም ልቧ የተሰቀለው ለሰደበቀችው አስር ሽህ ብር ስለነበረ ልብሶቿን ለመውለድ ወደ ቀድሞው ቤቷ መመለስ ነበረባት ጆንስን በመፍራቷ ግን ሚስስ አርቸርን ለምናት አብረው ሔዱ የምትፈልጋቸውንም ልብሶቿን በአንድ ሻንጣ ውስጥ አድርጋ ወጣቹች እንዳለ ያለው ጆንስ በዚያች በሻንጣ ውስጥ አስር ሺህ ብር መያዚን ቢያው ኖሮ አንቆ በገደላትም ነበረ ሂላሪን ከአዲሱ ቤቷ ያደረሰቻት ዩከተማው አሰተዳደር የማኀበራዊ አገልግሎት ዘርፍ ሰራተኛ ነበረች ቤቱ ከጃክለንቪል ከተማ ዳር ላይ የተ ለራ ቤት ነበረ ከመኪናም አንደወረዱ ሂላሪ አንድ ነገር ትዝ አላትና መልኳ ልውጥውጥ አለ ክፊት ለፊቷ የምታየው ቤትና የቦስተኑ የነኢሊን ቤት ተመሳሳይ ነበረ ግድግዳው የተቀራረፈ ጣሪያው ያረጀ የመስኮቶቹ ፀሐይ መከላከያዎች የተሰባበሩ ቤት ነበረ ወደዚያ ቤት መግባት ቢቀፋትም ተመልሳ የምትሔድበት አማራጭ ስለሌላት የማኅበራዊ ጉዳይ ሠራተኛ ዋን ተከተለች በሩም እንደተንኳኳ አንዲት መካክለኛ ሴት ከፈተችላቸው ሞቅ ባለ ፈገግታ ተቀበለቻቸው የቤቱም የውስጥ ቁሳቁሶች ያረጁ መሆና ቸውን ሂላሪ አየች ክዚያ ሌላ ግን ስድስት ያህል ወንድ ልጆች ጎን ለጎን ተቀምጠው በመመገብ ላይ ነበሩ የሴትየዋ ስም ሉዊዝ ይባል ነበረ አርሷም ሂላሪን መኝታ ክፍሏን ልታሳይ ወሰደቻት በክፍሉም ውስጥ ሦስት ልጃገረዶች በመንገደኛ አልጋዎቻቸው ላይ ተቀምጠው በሣህን በሣህን የተሰጣቸውን ምግብ እየበሉ ነበረ ለዊዝ አንደገባችም ከመቀመጫቸው ብድግ ብለው በአክብሮት ተቀበሏት። ሉዊዝም ነብትሆን ለልጃገረዶቹ የምታደርግላቸው ጥንቃቄ እንደቀጠለ ነበር ወንዶቹ አንዳያስቸግሯቸው ማታ ማታ በሩን ከውጪ መቆለፏን አትረሳውም በምግብም ጊዜ እንኳን ለየብቻ ነበረ የሚመገቡት ማይዳ ከመጠለያው በሄደች በአስራ አምስተኛው ቀን ሌላዋንም ልጃገረድ ወላጆቿ መጥተው ወሰዷት የርሷም እናትና አባት ዕፅ በመሸጥ ወንጀል ተይዘው የታለሩባት ነበሩ የተቀሩትም ሁለት ልጃገረዶች ሲሆኑ በዚያ መጠለያ ብዙ አልቆዩም በሰባተኛው ወር ላይ ሂላሪ ብቻ ቀረች በዚያን ጊዜ ከወንዶቹም ልጆች ሶስቱ በወሳጆቻቸው ተወስደው ነበረ ጌ ብርቅርቅታ ሂላሪ ብቻዋን ማደር ከጀመረችበት ቀን አንስቶ ሱዊዝ እንደ በፊቱ የመኝታ ቤቱን ከውጪ መቆለፏን ትታዋለች ምናልባትም ወንዶች ልጆች ሦስት እስከሆኑ ድረስ ሊተፋፈሩ ስለሚችሉ አንዷን ልጃገረድ ምንም ሊያደርጓት አይችሉም የሜል ግምት ኖሯት ሊሆን ይኝችላል ልጆቹ ግን በልባቸው ሂላሪን ቢከጅሏትም ኮስታራዋን ሉዊዝን ያለመጠን ይፈሯት ነበረ በነማይዳም ምትክ ኮደ መጠስያው ይመጣሉ የተባሉት ልጃገረዶች ባሰመድረሳቸው ሂላሪ አክራ በዝቶባት ሰነበተች ሱዊዝም የማህበራዊ ጉዳይ ስራተኛዋን ከአንድም ሁስት ጊዜ ወደ ቢሮዋ ሂዳ አነጋግራታለች እነኛም ወንዶች ሂላሪን ሊደፍሯት የበቁት በዚያን አጋጣሚ ነበረ ሉዊዝ በምሳ ሰዓቱም ባሰመመለሷ ስልጆቹ ምግብ ያቀረበች ላቸው ሂላሪ ነበረች አንደተለመደው እርሷ ምሳዋን በስሀን አድርጋ ወደ መኝታ ክፍሏ አመራች እነኛም ወንዶች በዚያን ጊዜ ተጠቃቀሱና በዓይናቸው ይከተሏት ጀመረ መግባቷንም አንዳዩ ከመኻላቸው ትልቁ የነበረው ጆርጅ ተነሳና ወደ ሂላሪ ክፍል ሄዶ ከበራፍ ላይ ቆመጹ እራስ ምታት እንዳመመውም አስመስሎ ሂላሪን ስፕሪን ካላት እንድትሰጠው ጠየቃት አርሷም በእጂ የያዘችውን ሰህን አስቀመጠችና ሻንጣዋን ከአልጋው ስር ስመሳብ ጉንበስ አሰች ያን ጊዜም ጆርጅ ኮቴ ሳያሰማ ገብቶ ከኋላዋ ጥርቅም አድርጉ ያዛት የተቀሩትም ሁስት ወንዶች ልጆች ወዲያው ደረሱና ተጋግዘው ሂላሪን ከአልጋው ላይ ጣሏትፁ ከደረቷም ቀና አንዳትል አንደኛው ልጅ ከአልጋው ጋር አጣበቃት ሌላው ልጅ ደግሞ የሚንፈራገጡ እግሮቿን ጥርቅም አደርጉት ያዛቸው ጆርጅ በራፉን «ከውስጥ ዘጋና የሱሪውን መዝጊያ እየተቻኮስ ከፈተ ከዚያም የሂላሪን ቀሚስና ውስጥ ልብስ ወደ ላይ ብሎ ሙታንታዋን ተረተረው ክጭንና ጭኖቿ መሀል ገባ ሂላሪ ምንም ያህል አራሷን ሰማስለቀቅ ትፍጨርጨር እንጂ ከእንግዲህ ክብረ ንፅህናዋን ላለማስደፈር የነበራት ዕድል የመነመነ ነበረ። ወደ ኒውዮርክ ለመሄድ የፈለገችው ግን ፅድል ቀንቷት ትንንሽ እህቶቿን ለመፈለግ ነው መተማመኛውም በሻንጣዋም ውስጥ የነበረው አስር ሺህ ብር ነበረ ብርቅርቅታ ብእርግጥ ለመሄድ ከፈስግሽ ከሚመስከታቸው ባለስልጣኖች ጋር ተነጋግሬ በጥቂት ቀናት ውስጥ መታወቂያ ላስወጣልሽ አችላለሁ አለቻት ርፅስ መምህሯ ሂላሪ በዚህ ባልተጠበቀ ዕድል የተሰማት ደስታ ከእስከ አልነበረውም ርዕስ መምህሯን አመስግና ከተሰናበተቻት በኋላ ክፍሏ ፄደች ከአልጋዋ ላይ ጋደም ብላ ጣሪያ ጣሪያውን እያየች ፈገግ አለች የስምንቱ የስቃይ የውርደት የብቸኝነት ዓመታት ማብቂያ መድረሱ ተስምቷት ለመጀመሪያ ጊዜ ልቧ በደስታ ዘለለ የእህቶቿንም ዕድሜ በአእምሮዋ አሰላች ትንጂ ሚጋን በዚያን ጊዜ ዘጠኝ ዓመት አሌክሳንድራ ደግሞ እስራ ሶስት ዓመት ይሆናቸዋል ሂላሪ ስራ ፈልጋ እስከምትይዝ ድረስም ቢሆን ከሻንጣዋ ውስጥ በደበቀችው አስር ሺህ ብር እህቶቿን በወጉ ተንከባክባ ለማስተዳደር እንደምትችል ታውቃለች እህቶቿን ማግኘ ት ከባድ ነገር መስሎ አልታያትም ኒውዮርክ እንደ ደረሰች ቀጥታ ፓተርሰን ጋ ትሄዳለች ክርሱም አድራሻቸውን ጠይቃ እህቶቿን በአንድ ጣሪያ ስር ማሰባሰብ ቀላል ነው ከአንድ ሳምንት በኋላ ሂላሪ ወደ ኒውዮርክ በሚወስደው አውቶብስ ተሳፈረች ከፊቷም ላይ የብሩህ ተስፋ ነፀብራቅ ይነበብ ነበረ የጃክስንቪልን ከተማ ትታ በመፄዲም የሚሰማት ቅሬታ ትዝታ ከቶ አልነበረም የምትለየው ዘመድና ጓደኛ አልነበራ ትም አረንንዴዎቹ ዓይኖቿ ህልማዊ አመስካከት የሚያዩ ይመስሱ ነበረ ያለፉትም ስምንት የቅዙት ዓመታት ከአእምሮዋ ተፍቀው በአዲስ ተስፋ ታደሱ ብርቅርቅታ ምዕራፍ ዘጠኝ ክጃክሰንቪል ከተማ የተነሳው እውቶብስ በሁሰተኛው ቀን ኒውዮርክ ደረሰ ሂላሪም ከስምንት ዓመታት በኋላ የኒወዮርክን አውራ ጎዳናዎች በእግሯ ለመርገጥ በቃች ፓተርሰን ወደ ቦስቶን ከተማ የወሰዳት አባቷ ህይወቱን በገዛ አጁ ባጠፋ በሦስተኛው ሳምንት ነበረ ያሰ መጠንም ብቸ ኝነት ስለተሰማት ከራስ ፀጉሯ አስከ አግር ጥፍሯ ዘገነናት በዓይነ ህሊናዋም ላይ የአእህቶቿ የሚጋንና አሌክሳንድራ የእናቷ የሶላንጅና የአባቷ የዎከር ትዝታ ተራ በተራ አየቀረበ ዓይኖቿ አንባ አቋቱ ልትቆጣ ጠረውም ባለመቻሏ አንደ ክረምት ምንጭ ያሰማቋረጥ ፈሰሰ ከአውቶ ብስም መናኻሪያ የወጣችው ከሌሎች ተሳፋሪዎች እጅግ ዘግይታ በመጨረሻ ላይ ነበረ የጃክሰንቪል ከተማ ጠባይ ማረሚያ አስተዳደር ሂሳሪን ባዶ አዷጺን አላለናበታትም ለጊዜውም ቢሆን የሚረዳት አምስት መቶ ብር ተሰጥ ቷታል በዚያ ላይ ደግሞ ያ አስር ሺህ ብር ነበራት ሂላሪ ከአንዲት አነስተኛ ሆቴል ፄዳ ገለልተኛ የሆነ መኝታ ክፍል መርጣ ክተከራየች በኋላ ከአቅራቢያ በሚገኘው ባንክ ገንዘቧን አስቀመጠች ሰዚያንም ቀን ራቷን በያዘችው ሆቴል ውስጥ ተመገበች ከእንግዲህ ግን ሂላሪ ገንዘብ መቆጠብ ነበረባትና በሳንዱዊችና በሐምበርገር ለመኖር ወስሰናለች በቀሳሱ ስራ ለማግኘት እንደማትችል ታውቃለች ብታገኝም ምናልባት ክዝቅተኛ ደረጃ መጀመር ይኖርባታል ከዚያም ራሷን በማታ ትምህርት የማሻሻል ዕድል ብቻ ይጠብቃታል በመሆኑም እህቶቿን ያለ ችግር ለማስተማር ከዚያችው ደቂቃ ጀምሮ ሂላሪ ሰገንዘብ አወጣጧ ጥንቁቅ መሆን ነበረባት ፓተርሰንንም ከማነጋገሯ በፊት ልታሟላው የሚገባት አንዳንድ ነገር መኖሩን በቅድሚያ አስባበታለች አህቶቿን ለማየት አንደነበራት ጉጉት ቢሆን ኖሮ ሂላሪ ከአውቶብስ እንደወረደች በቀጥታ የፓተርስጳንን አድራሻ አጠያይቃ ባነጋገረችውም ነበረ ግን ከነፍሰ ገዳይ የባሰ አውሬ አድርጋ ከምትቆጥረው ፓተርሰን ፊት በዚያ ሁኔታዋ ሰመቆም አልፈሰገችም የአካል ቁመናዋ የሚያሳጣት ብርቅርቅታ ባይሆንም አለባበሷ ግን እንደነገሩ ነበረ ሰለሰዚህም ኒውዮርክ በደረሰች በማግስቱ ጥሩ ጥሩ ቀሚሶችና ጫማዎች አብረውትም የሚሄዱ ሴሎች ነገሮችን ስትገዛ ዋለች ሂላሪ ወደ ትንጂ መኝታ ክፍሏ ተመልሳ የገዛቻቸውን ልብሶች እያፈራረቀች ሞከረቻቸው በቁም ሳጥኑ መስታወት ውስጥ የምትታየው ልጅ ስምንት የመከራ ዓመታትን ያሳለፈች ልጃገረድ አትመስልም ነበረ ሂላሪ ውብና ለግላጋ ኮረዳ እንደ ወጣት ሰራሷም ተሰማት ፓተርሰንን ከማየቷ በፊት ሌላም አንድ ነገር መፈፀም ነበረባት ሰገንዘብ ስትል ባይሆንም ስነ ልቦናዊ እርካታ እንዲሰማት ብቻ ስራ አፈላ ለገች በየጋዜጣውም የሚወጡትን ማስታወቂያዎች አንድ በአንድ አነበበች በሁስትና በሦስት ድርጅቶች ለቃለ መጠይቅ ፈተና ቀርባ ነበረ ግን በዕድሜዋ አናሳነትና በፀሐፊነት ሙያ ባለመሰልጠኗ የስራ ዕድል ተነፈጋት ለብልግና ሲሆን ግን ሊዳሯት የሞከሩ ነበሩ ዕድሜሽ ስንት ነው። የአክስቴ ባል ጆንስ እነኛ ወንዶች ልጆች አሁን ደግሞ ይሄ ሰው በዚህ ሁኔታ ከቀጠለ ስራ ማግኘቴንም እንጃ ስትል አሰበችና ትካዜ ገባት ተስፋ እንደቆረጠች ሳይሆን ሂላሪ ከአንድ የሰራተኛ ማሰልጠኛ ድርጅት ውስጥ በአስተናባሪነት የመቀጠር ዕድል አጋጠማት ሂላሪ ቆንጆ ብርቅርቅታ ብቻ ሳትሆን በአስተሳሰቧ በሳል በአለባበሷም ጥንቁቅ በመሆኗ ዕድሜዋ አንዳለችው አስራ ዘጠኝ ባይመስልም በሳምንት ከጠና አምስት ብር እየተከፈላት ለመስራት ተቀጠረች በማግስቱም ስራ እንድትጀምር ተነግሯት ስለነበረ አስካሁን ያዘገየችውን ተቀዳሚ ተግባር በዚያን ዕለት ከለዓት በኋላ ላይ ለመፈፀም ወሰነች ፓተርሰንን ለአንዴና ለመጨሄእሻ ጊዜ ለማነጋገር በፖርክ አውራ ጎዳና ላይ ወደ ሚገኘው ቢሮው ታክሎተከራይታ ፄደች በመሰታወትና በክሮም ከተዋበው ረጅም ህንፃ ደርሳ ከታክሲው ስትወርድ ሆዲን ባር ባር አለው ወደ ህንፃውም ለመግባት አመነታች በህፃንነት ዕድሜዋ አይሰቃዩ ስቃይ ቢደርስባትም አህቶቿን አንድ ቀን አገኛቸዋለሁ የሚለው ጉጉቷ ነበረ የመንፈስ ፅናት ለጥቷት በትዕግስት ያሳለፈችው ያም ቀን ዛሬ ደረሰ ከፓተርሰን የእህቶቿን አድራሻ ጠይቃ ታገኛለች ከዚያም በሳምንቱ መጨረሻ ላይ አለብት ድረስ በመሄድ ታመጣቸዋለች ስታገኛቸውም ምን እንደሚሰማት ከወዲሁ ታያትና መላ ሰውነቷ ተንዘፈዘፈ የተሸከሟት እግሮቿ ሊከዲችትች ቢቃረቡም እንደምንም ከህንፃው ውስጥ ገብታ ወደ ሊፍቱ እመራች እንደ ጥይት የሚወረወረው ሊፍ ትም ሳታውቀው ከሰላሳ ስምንተኛ ፎቅ ደርሶ ቆመ ሂላሪ አንደዚያ ያለ ህንዓ አይታ አታውቅም እርግጥ አባቷና እናቷ ለሽርሽር ወደ አውሮፓ ወስደዋቸው በነበረበት ወቅት በሮምና በፓሪስ ከተማ አንዳንድ የሚያስደንቁ ህንፃዎች አይታ እንደነበረ ታስታውሳለች በተለይ የሮማውን ኮሎስየም የፓሪሱን የኢፈል ታወር አትረሳቸውም ፓሪስ ውስጥ በከረሙባቸው ቀናት ያደሩበት የሪትዝ ሆቴል እናቷ ሶላንጅ እጂን ይዛት በትላልቅ ሱቆች ውስጥ ያደረጉት ጉብኝት አይዘነጋትም ከሁሉም ከሁሉም ደግሞ አባቷ አናቷን በገደለበት ምሽት አርሱ ምን ብሉ እንደተናገረና እርሷም ምን ብላ አንደመለሰችለትና በንዴትም ዘሎ አንገቷን አንዳነቀው ከህሊናዋ የማይፋቅ ነው የሊፍቱ በር ተከፍቶ ሂላሪ ወረደችና ወደ ፓተርለን ቢሮ የሚያመለክተውን ቀስት ተከትላ በኮሪደሩ ላይ ሄደች ከእንግዳ ማረፊያ ክፍል እንደገባችም አንዲት ከርሷ በዕድሜ ብዙ የማትበልጥ ልጅ ተቀበለቻት ሂላሪም በማግስቱ የሚጠብቃት የአስተናባሪነት ስራ ከዚያ የተለየ አልነበረም ሂላሪ ራሷን ከልጅቱ ጋር በሐሳቧ አወዳደረች ከዚያች ከልጅ በአለባበስም ሆነ በመልክ እጅግ እንደምትሻልም ተለማት ብርቅርቅታ አንደ አዋቂም ኮስተር ብላ ተጠጋቻትና ሚስተር ፓተርለንን ለማነጋገር አፈልግ ነበረአለቻት እርሳቸውን ለማነጋገር ቀጠሮ ሰጥተውሽ ይሆን ስትል ልጅቱ ሳቅ እለችና መለሰችላት ሂላሪ ግን ከቀድሞ ሁኔታዋ አልተለወጠችም ነበረ በዙሪያ የምታያቸው እጅግ ዘመናዊ የቢሮ ዕቃዎች ሶፋዎች እንደረግረግ ትመሙክ ትሙክ የሜለው ዳር ከዳር የተንጣለለው ምንጣፍ ተዴማምረው ክናሉን ግርማ ቢያላብሱትም የሂላሪን በራስ የመተማመን ኸሜት አላወኩትም ስለዚህም ፍፁም ተዝናንታና እራሷን ተቆጣጥራ ቀጠሮ መያዘ የሚያስፈልግ አይመስለኝም ደግሞም አሁኑኑ ነው ላናግረው የምፈልገው ብላ ሂላሪ ስትመልስላት ልጅቱ ሚስተር ፓተርሰንን ዘርጥጣ አንተ በማለቷ ግራ እንደመጋባት ብሏት ስምሽን ብትነግሪኝ አለች ለመፃፍ የማስታወሻ ደብተሯን እያዘጋጆች ሂላሪ ዎከር አለቻት ሂላሪ ሚላሪ ዎከር ነው ያልሽኝ። የሚል ድምፅ ተለማ ሂላሪ ያንን ድምፅ በደንብ ታስታውሰዋለች ፀሐፊዋ በሩን ከፍታ ካስገባቻት በኋላ ዘጋችውና ተመልሳ ሄደች ሂላሪና ፓተርለን ከስምንት ዓመታት በኋላ ተያዩ ከመስታወትና ከአልሙኒየም ከተሰራ ጊዜ አመጣሽ ጠረጴዛ ኋላ ተቀምጧል ክጀርባውም በነበረው ስፊ መስኮት የኒውዮርክ ከተማ ወሰል ብላ ትታያለችፁ የፓተርስን ዕድሜ በሃምሳው አካባቢ ቢሆንም ላየው ሰው ሽማግሌ ነበረ የሚመስለው ከመርገፍ የዳነው ፀጉሩ ሸብቷል የዓይነ ቆዳዎች ተሸብሽበው ጉንጮቹ ተጣብቀዋል ሂላሪም ሰላምታ ሊስ ጣት ሲነሳ የረጅም ቁመናውን አእከሳስ እያየች ክመቃብር ያመሰጠ አስከሬን መስሎ ታያት እርሷ ግን ገና የምታድግ ሰግላጋ ወጣት ናት ከአባቷ ከወረሰችው ጥቁር ፀጉሯ በስተቀር ቁርጥ እናቷን ሶላንጅን ነበረ የምትመስሰው ልክ ከሃያ አንድ ዓመታት በፊት በፓሪስ ደአርኩል ጎዳና ላይ ፓተርሰንና ዎከር እንዳገጃት ሶላንጅ የሂላሪም አቋምና አመለካከት ተመሳሳይ ነበረ ፓተርሰን ተጠግቶ እጂን ሰመጨበጥ ፈለገና ሐሳቡን ቀየረ አስተያየቷ ከበረዶ የቀዘቀዘ ስለነበረ ወደፊት ለመሄድ ፈራ ምን ያህል እንደምትጠላውና እጁን በላይዋ ለማሳረፍ ቢምክር ልትገድለው እንደማትመለስ ታወቀውና ብርቅርቅታ ባለበት መቆምን መረጠ በተሰባበረም አነጋገር ላሪ ደህና ነሽ የሚሉትን ቃላት ብቻ ደፍሮ ተናገረ ስለ ሂላሪ ደህንነት መጠየቂያው ጊዜ አሁን አይደለም ፓተርሰን ቃላቱ ከአፉ ካመለጡት በኋላ ተቆጨ ሂላሪም ብትሆን እንደዚያ ብሎ ስለጠየቃት ይበልጥ ጠላችው ልፍስፍስና ወኔ ቢስ ሰው መሆኑን ለማንበብ የቻሰችው በዚያን ጊዜ ነበረ ከእርሱ ጋር በስላምታ ልውውጥ የምታጠፋው ጊዜ ያለፈ ትዝታ አንስታ የምትጫወትበት ትዕግስት አይኖራትም የመጣችው ለአንድ ነገር ብቻ ነው ስምንት ዓመታት በሙሉ በልቧ እንደፅላት ቀርፃ ላቆየችው አንድ ነገር ብቻ ስትል ነው ፓተርሰንን ለማነጋገር የምትፈልገው እህቶቼ የት እንዳሉ እንድትነግረኝ ነው የምፈልገው። ሲል ጠየቃት ሂላሪ አሁንም ራሷን ብርቅርቅታ ጐንበስ አደረገችና ሙሉውን ብርጭቆ ሻምፓኝ በአንድ ትንፋሽ ጨለጠችው አንቺን ብቻ ነበር የወለዱት አላት አሁንም ኬን ሂላሪ ዓይኖቿን አንዳያያቸው ሰበር አደረገችና አዎጐ አለችው ብጣም የሚያሳዝን ነው አሰና ኬን አቀረቀረ ሂላሪ ግን ኬንም ሆነ ሌሳ ማንም ስው እንዲያዝንላት አትፈልገም ስለዚህ ኬንን ከስፈነበት ትካዜ ለማውጣት ሞቅ ያለ ፈገግታ አሳየችውና ሥራዬን በጣም የምወደው ስዚህ ነው ዘመድ አዝማዴ ሥራዬ ብቻ ነው አለችው ኬን ሳይታወቀው አጂን ጨበጥ አደረገና ዛሬ ለራት አብረን በመውጣታችን የተሰማኝ ደስታ ከፍ ያለ ነው ላነጋግርሽም ከፈለኩኝ ብዙ ጊዜ ሆናኝ ነበረ ለሥራሽ ባለሽ ፍቅር ድርጅታችን ይኮራብሻል አላት ስባት ዓመት ለሰቆየሁበት ድርጅት ከአሁኑም የበለጠ አስተዋፅኦ ለማድረግ ብችል ምን ያህል ደስ ባለች አለች ሂላሪ አዚህ ላይ ሂላሪ እውነት አላት ማን ነበረ ሂላሪ በአንድ ዝነኛ ዜና አገልግሎት ድርጅት ውስጥ ሰኃሳፊነት ልትደርስ ትበቃለች ብሎ የገመተ። እኔ አንደሆን ከዚያ ድርጅት አንደማለቅ ነግሬሀለሀ አለችው ሞድፊያውማ ትፅግስት ሊኖረኝ ባለመቻሉ ነው ስለዚህ አንድም ቀን ሕይወት ነውና ልክ ስድስት ሰዓት ክሩብ ላይ ቢሮሽ ድረስ እመጣለሁ አሺ የኬን አነጋገር እንደጎረምላ ነበረ ሂላሪም ልቧን እየተጠራጠረችው ነበረ አንድ የነካች ነገር እንዳለ በግልጽ ይሰማታል ወደኒዮርክ ከመጣ ችበት ጊዜ ጀምሮ እንደዛ ያለ ስሜት ሲሰማት ያን ቀን የመጀመሪያዋ ጊዜ ነው ኬን ዓመለ ጥሩ ብቻ ሳይሆን ያማረ ቁመና ነበረውፀ ለሁለት ለሹ ብርቅርቅታ ለሦስት ቀን ብቻ ግብዣውን ለመቀበል ወሰነች ዝም ብላው በመቆየቷ እሺ ሊል ኬን ዳግመኛ ጠየቃት እሺ አለችው በማግስቱ ከቢሮዋ ስትገባ አንድ ቀይ ጽጌረዳ ከጠረሌዛዋ ላይ ተቀምጦ ነበረ በዚያንም ቀን ምሳቸውን በአካባቢው ይገኝ በነበረ ሆቴል ቢመገቡም ሂላሪ እስከ ዘጠኝ ሰዓት ከሩብ ድረስ ወደ ቢሮዋ አልተመለሰችም ነበረ ራሷን ዞር በማድረግ ረጅም ጥቁር ጸጉሯን ትከሻዋ ላይ ወርወር አድርጋ ከተቀመጠችበት እየተነሳች ብጣም የሚያሳዝን ነው እድገት ባገኘሁኝ በማግስቱ የስራ ሰዓት ማሳለፍ ጀመርኩኝ ባንተ የተነሳ ከስራ ሳልባረር አልቀርም ስል ሰጋሁ አለች ሂላሪ። አሰ በሐሳቡ አንዳልነበረች ያውቀዋል ሞትም አልቀረላትም የአርሱም የመሞቻው ጊዜ ሩቅ አይደለም ፓተርሰን አሁን ከሚሰቃየው ስቃይ ሞቶ ቢያርፍ ይመርጣል ስለዚህ ሞትን አልፈራም ያሳዘነው ነገር ቢኖር በሕይወቱ ውስጥ አንድ ስሙን የሚያስጠራበት ሥራ ባለመስራቱ ነው በሕግ ሙያው ያበረከተው አንዳችም በምሳሌነት የሚጠቀስ ክርክር አልረታም ከሌሎቹ ጠበቆች ጋር የነበረው ግነኙነት የጠነክረ አልነበረም ከጓደኛ እንኳን የረባ ጓደኛ አልነበረውም ምናልባት ትንሽ እንኳን ቢሆን ልታዝንለት የምትችሰው ለብዙ ዘመን ልዩ ፀሐፊው ሆና ያገስገሰችው ሴት ብቻ ናት ሽ ሽ ብርቅርቅታ ከመኖሪያ ቤቱ እንደ ደረሰ ሹፌሩ ደግፎ አወረደው ከመኝታ ቤቱም አስገብቶ ተመለሰ ፓተርሰን ከአልጋው ላይ ተቀምጦ ራሱን በሁለት እጆቹ ደግፎ አቀርቅሮ ሲያሰብ ቆየ ያን ጊዜም ሌላ የታወሰው ነገር ኖር ፅንባው ተለል እያለ ወረደ አልፎ አልፎም እንደሸምበቆ የቀጠነው ሰውነቱ በሲቃ ይኮመታተር ነበረ ፓተርሰን ከልቡ ገብቶ ያንገ በግበው አንድ ትዝታ አለ እውነተ ጓደኛዬ የሚለው እንደ ታናሽ ወንድሙም ያየው የነበረው ሰው መልክ ከፊቱ ድቅን ብሎበታል ዎከር ሐቀኛ ጓደኛው ብቻ ሳይሆን ከአንድም ሁስት ጊዜ እንዴት ሕይወቱን እንዳዳነው ለዓይነ ሕሊናው ታየው እርሱን ለማዳን ያ ጓደኛው አራሱን ለአደጋ ማጋለጥ ነበረበት ሆኖም ፍቅር መሥዋዕትነትን ትጠይቃለችና ዎክር ለራሱ ሳይላሳ ለጓደኛው ማዳላቱን መረበጠ እስኪጨልም ድረስ ፓተርለን ከተቀመጠበት አልተንቀሳቀሰም ነበረ በሐሳቡም ከብዙ ዓመታት በፊት የተፈፀሙ ድርጊቶችን ተራ በተራ አሰላሰለ ከሰሜን አፍሪካ በረሀ አስከ ጣሊያን ተራሮች ድረስ ከዎከር ጋር አልተለያዩም በሮም ከተማ በተደረገው ወታደራዊ ሰልፍ ላይ ጐን ለጐን ነበሩ ፓሪስም ውስጥ አንደዚሁ አንድ ቀን በዲአርኩል ጎዳና ላይ ዎከር ያያት ልጅ ታወሰችው ባለ ትላልቅ አረንጓዴ ዓይኖች የዎከር ፍቅረኛ ሶላንጅ ዛሬ ታወሰችው ሶላንድ የነ ሂላሪአክሲና ሚጋን እናት በፍቅረኛዋ እጅ ሕይወቷ ያሰፈው ሶላንጀ ሶላንጅ ዎከር ሶላንጅ ፓተርስን ስጓደኛውና አንደ ታናሽ ወንድሙ ያየው ለነበረው ለዎከር አለቀሰ ለፓሪሷ ልጃገረድ ለሶሳንጅ አነባ ያለወላጅ የቀሩት ልጆቻቸው እነ ሂላሪ ታወሱትፁ እንደ ነፋስ በታትኗቸው የቀረው እህትማማቾችን ዳግመኛ እንዳይገናኙ ያደረገው ራሱ ፓተርሰን ነበረ እንደዛም በማድረጉ ራሱን ወንጀሰኛ አደረገ ግን የአንግዲሁ ፀፀት ምን ሊሲፈይድ እነ ሶላንጅ ከሞቱ ከሰላሳ ዓመት በላይ ሆኖታል ፓተርሰን አንድ ሐሳብ ብልጭ አለበትና ካቀረቀረበት ቀና አለ ለምን አላደርገውም። አስና ፓተርሰን በኃይል አሳለው ትንፋሹም መለስ ሲልለት አደራህን ሚስተር ቻፕማን እንደ ምታየው በሕይወት ለመቆየት ያለኝ ፅድል የመነመነ ነው ኣለ ቻፕማን ፓተርሰንን በሐዘኔታ ሲያየው ቆየ በጣም ለመጨነቁ ግልፅ ነበረ ፓተርስን በሚንቀጠቀጥ እጁ ከቦርሳው ውስጥ አንድ ፋይል አወጣና ሰጠው እንደ ቻፕማን ግምት ፋይሉ ስለውርስ ጉዳይ የሚያወራ እንጂ ሴላ ሚስጢር ያዘለ አልመሰለውም ሰዎችም መሞቻቸው በተቃረበ ቁጥር ኑዛዜአቸውን ሲቀያይሩ ብዙ ጊዜ የተመሰከተው ጉዳይ ነው እንደ ሐኪሙ ግምት ከሆነ በሕይወት የምቆይባቸው ወራት ቢበዛ ስድስት አለበለዚያ ሦስት ወራት ይሆናሉ በበኩሌ ሦስቱን ወራት አስተማማኝ አድርጌ መምረጡን እወዳለሁ እና በእነሺህ ሦስት ወራት ውስጥ ሦስት ወጣት ሴቶችን እንድታገኝልኝ አፈልጋለሁ ሲሰው ሃገን ከኃዘኔታ ይልቅ በመገረም ያየው ጀመረ ልጆቹ ካልሆኑ በስተቀር የሦስ ወጣት ሴቶች መገኘት ለሽማግሌው ፓተርለን ምን ያደርግለታል ሲልም ለራሱ ጥያቄ አቀረበ ፓተርለን ግን ንግግሩን በመቀጠል የሦስቱ ሴቶች እናትና አባት የቅርብ ወዳጆቼ ነበሩ የሞቱትም ከሰላሳ ዓመት በፊት ነው ወላጆቻ ችውን በህፃዓንነታቸው ካጡት ከእነፒህ ህፃናት መካከል ሁለቱን በጉዲፈቻ ልጅነት ለተለያዩ ቤተስቦች ስሰጣቸው ሦስተኛዋን ግን ከአክስቷ ጋር እንድ ትኖር አደረግሁ ለመጨረሻም ያየኋቸው ትንጂዷ ልጅ ገና የዓመት አራስ ልጅ እንደሆነች ሲሆን ያን ጊዜ መካከለኛዋ አምስት ትልቋ ዘጠኝ ዓመታ ቸው ነበረ እነኛ ልጆች አሁን የት እንዳሉ አላውቅም የሁለቱን ህፃናት የጉዲፈቻ አባቶች ግን አስታውሳቸዋለሁ ትልቋም ብትሆን ከሐያ ሁለት ዓመት በፊት ከጃክሰንቪል ከተማ ወደ ኒውዮርክ ተመልሳ በመምጣት አነጋግራኝ ነበረ ተጨማሪ መረጃዎች ቢያስፈልጉህ ከፋይሉ ውስጥ በየርዕሉ ካሰፈርኳቸው አንዳንድ ፅሑፎች ለማግኘት ትችል ይሆናል ብርቅርቅታ አባታቸውም በጊዜው ዝነኛ ተዋናይ ነበረ አለና ፓተርለን በረጅሙ ተነፈሰ ቻፕፃንም ጣልቃ ገባና ለመሆኑ ወላጆቻቸው በአንድ ጊዜ በአደጋ ነው የሞቱባቸው። ሲል ጠየቀው የሁለቱም ሕይወት በአደጋ ማለፉ እርግጥ ነው አለና ፓተርለን አንገቱን አቀርቅሮ ሲተክዝ ቆየ ለምን አንደሆነ በግልፅ ባይታወቅም አባታቸው እናታቸውን አንቆ ገደላት የቀብሯም ሥነ ሥርዓት በተፈፀ መበት ዕለት ምሽት ደግሞ የራሉን ሕይወት አጠፋ ከዚያም እነዚያን ህፃናት በአንድ ጣሪያ ሥር አሰባስቤ የማሳደግ ዕቅድ ነበረኝ ሞክሬም ነበረ ግን ግን አለና ማርጆሪ ሚስቱ ተስፋ እንዳስቆረጠችው ትዝ ብሎት ይተናነቀው የነበረው ዕምባ ዱብ ዱብ አለ ቻፕማን አሁንም በድብልቅ ስሜት ያየው ጀመረ በዚያን ዕድሜው አንብቶ ማልቀሉ የፀፀቱን ጥልቀት ቢያሳይም እንደ ህግ ባለሙያነቱ ግን ሰላሳ ዓመታት በላይ የተለያዩ እህትማማቾችን መልሶ ለማገናኘት ማቀዱ ጥቅሙ ከምኑ ላይ እንደሆነ ለቻፕማን ግልፅ አልሆንልህ አለው ምናልባትም በህፃናቱ ላይ የፈፀመው በደል ኖሮ ያንን ለማካካስ ሲል ካልሆነ በስተቀር የአሁኑ የፓተርለን ድካም ከንቱ ነው ሲልም አለበ ህፃናቱን ለመስያየት አልፈለኩም ነበረ ነገር ግን ሦስቱንም በአንድነት ሊያሳድጋቸው ፈቃደኛ የሆነ ቤተለብ ለማግኘት ባለመቻሌ ነው ሲል ፓተርለን ለአድራጉቱ ትክክለኛነት ምክንያት ለመስጠት ሞክረ የራሉን ደካማነት ግን አውጥቶ ለመናገር አልደፈረም የሞተችውንም ሚስቱ የማርጆሪን ስም በማያውቃት ለው ፊት ለማንሳት አልፈለገም በእጁ ይዞት የነበረውን አንድ የጋዜጣ ቁራጭ ወደ ቻፕማን አቀረበ ይኸውልህ ይህ ጋዜጣ በቅርቡ የወጣ ነው በዚሁ ኒውዮርክ ከተማ ውስጥ ባለ አንድ ዕውቅ የዜና ማለራጫ ድርጅት ውስጥ ሥራ አስኪያጅ ሆና ስለተሾመች ሴት ያወራል ስሟ ከሶስቱ ህፃናት መካከል ከታላቂቱ ጋር ተመሳሳላይ ነው ሆኖም ያቺ ከፃያ ሁለት ዓመት በፊት ያየኋት ልጅ ከዚህ ታላቅ ሥልጣን ትደርሳለች የሚል ግምት ባይኖረኝም ለማንኛውም በዚያም በኩል ቢሆን ጥናት ብታካሄድ አለ ፓተርስን በታይምስ ጋዜጣ ላይ የወጣውን ዜና ካገኘ ጥቂት ሳምንታት አልፏል ሂላሪ ዎከር የሚለው ስም ከፎቶግራፉ ጐን በትላልቅ ፊደሎች ተፅፏል እንደ ሌሎቹ የጋዜጣ ፎቶግራፎች ሁሉ ይህኛውም ደብዛዛ በመሆኑ ካያት ከፃያ ዓመት በላይ የሆናትን ልጅ መልክ ስመለየት ተቸግሮ ነበረ ቢሆንም የጋዜጣውን ብርቅርቅታ ቁራጭ ከሰጠው በኋላ እንግዲህ ቻፕማን አደራህን እነኛን ሶስት ልጆች እንደ ምንም ብለህ እንድትፈልግልች አለው ልጆች የተባሉት በፓተርሰን እስተሳሰብ እንጂ ቻፕማን ዕድሜአቸውን በአእምሮው እንዳሰሳው ሶስቱም ወደ ሙሉ ሴትነት የተቃረቡ ነበሩ ትልቋ ሰላሳ ዘጠኝ መካከለኛዋ ሰላሳ አምስት ትንጂ ደግሞ ሰላሳ አንድ ዓመት ይሆናሉ ቻፕማን እንደ ተጠራጠረውም ፓተርሰን ቀጠል በዌድረግ ጥሁለቱ ህፃናት የጉዲፈቻ ወሳጆች ኒውዮርክን ከለቀቁ ብዙ ዓመታት አልፏል ወዴት እንደፄዱም የማውቀው ነገር የለም ታገኛቸዋለህ የሚል ተስፋ ግን አለኝ እለው እሞክራለሁኮ አለ ቻፕማን የጋዜጣውን ቁራጭ ከፋይሉ ውስጥ ከነበሩት ሌሎች ወረቀቶች ጋር አያያዘ ከዚያም ቀና አለና ብቀናኝና ባገኛቸውስ። ፓተርለን የጠየቀው ሶስቱን የጠፉትን የነሶላንጅን ልጆች እንዲፈልግለት ቢሆንም አእምሮው ላነሳቸው ጥያቄዎች መልስ ሰማግኘት ተጨነቀ በፋ ይሉ ውስጥ ያገኛቸው ሌሎችም የጋዜጣ ቁርጥራጮች ስለ ዎክር ታላቅ ተዋናይነት ለለ ሶላንጅ ቁንጅና ለባሏና ለልጆቿ ስለነበራት ፍቅር ይህን ስለመሳሰሉት ያወራሉ አልፎ አልፎ ግን መልክ መልካሙ ዎከር ከአንዳንድ ሴቶች ጋር የተነሳቸው ፎቶግራፎችና በዚያም ሳቢያ የተፃፉ አንዳንድ ሐተታዎች ነበሩ እነሂህም ቢሆኑ ባልን በሚስት ላይ አስከዚያ ሊያስጨክኑ የሚችሉ ምክንያቶች አላዘሉም ቻፕማን ማንበቡን ቀጠለ ከፊት ለፊቱ በፓተርሰን የሚንቀጠቀጥ እጅ የተፃፈ አጭር ማስታወሻ ነበረ አጠር አጠር በማድረግ ያለፈረው ማስታወሻ የሚጀምረው አርሱና ዎከር በሰሜን አፍሪካ የጦር ሜዳ እን ዴት ሰመተዋወቅ እንደበቁ በመግሰፅ ነው ከዚያም በሲሊሊ ደሴት በኔፕልስ ከተማ አካባቢና የሮምን ከተማ ለመያዝ በተደረጉት ጦርነቶች ሳይለያዩ እንደተዋጉና ዎክር ክአንድም ሁለት ጊዜ ከሞት እንዳዳነው ፓተርሰን በፅሑፉ ላይ ይዘረዝራል በተለይም ፓሪስ ደርሰው በደአርኩል ጎዳና ላይ ሶላንጅን ካዩዋት ጊዜ ጀምሮ ያለውን ታሪክ ያሰፈረበት ቋንቋ ብርቅርቅታ ውበት የተለየ ነበረ የሶላንጅን ትላልቅ አረንጓዴ ዓይኖች የሶላንጅን ወርቃማ ፀጉር የሶላንጅን ሸንቃጣ ቅርፅ ከሁሉም በላይ ደግሞ የሶላንጅን መንፈሰ ጠንካራነት አጉልቶ ያሳያል ያቺን በጀርመን ወታደሮች እንኳን ሳትደፈር የቆየች ልጃገረድ ዎከር እንዴት ሊያሸንፋት በመጨረሻም ሲያገባት እንደቻለ ያወራና መደምደሚውን የሰላንጅንና የዎከርን ሞት ያደርገዋል በሚቀጥለው ምዕራፍ ውስጥ ፓተርሰን ስለ ሶስቱ ህፃናት ልጆቻቸው መተረክ ይጀምራል ሂላሪ የተባለችው ትልቋ ልጅ ለአባቷ ታላቅ እህት ለኢሊን ተለጥታ ነበረ ኢሊን ያን ጊዜ ጆንስ የሚባል መርከ በኛ አግብታ በቦስቶን ከተማ በቻርልስተን ታወን ቀበሌ ትኖር ነበረ ከስምንት ዓመታት በኋላም ሂላሪ የእህቶቿን አድራሻ ለመጠየቅ ከፓተርለን ቢሮ በመጣችበት ወቅት ከቦሰቶን ወደ ጃክሰንቪል ከተማ መፄዳቸውን አሳዳጊ በሌላቸው ልጆች መጠለያ ቤት ውስጥ መቆየቷንና በመጨረሻም በጠባይ ማረሚያ ተቋም መግባቷን እንደነገረችው በማስታወሻው ላይ አስ ፍሯል የእህቶቿንም አድራሻ ሊነግራት ባለመቻሉ ከምሬቷ የተነሳ እንዴት እንደረገመችውና ዳግመኛም ዓይኑን ለማየት አንደማትሻ በጠንካራ ቃላት የተናገረችውን ሁሉ ፅፏል ቻፕማን ለጊዜውም ቢሆን ከዚህ ፅሁፍ ከአንድ መደምደሚያ ሳይ ሰመድረስ ችሎ ነበረ በቅድሚያ ሂላሪ ከጠባይ ማረሚያ ተቋም ለመግባት ከበቃች ጠባየ ጥፉ ልጅ መሆን አለባት ይህም ማሰት ከአደገች በኋላ በቀላሉ ሌሳ ወንጀል ፈፅማ አንደኛው አስር ቤት ውስጥ ትገኛለች ማለት ነው ስለዚህ በመላው አሜሪካ በሚገኙት ወህኒ ቤቶች ስልክ በመደወል በጥቂት ቀናት ውሰጥ ለማጣራት ይቻላል የሂላሪን አድራሻ ማግኘቱ ከባድ አንደማይሆንበት ለቻፕማን ተሰማው ስለ ሁለተኛዋ ህፃን የተፃፈውን ማንበቡን ቀጠለ የአሌክሳንድራ የጉዲፈቻ አባት ጐርሐም የሚባል ጠበቃ ነበረ ጐርሐም በፅድሜው የገፋ ለው ስለነበረ ከጉዲፈቻው ሥነሥርዓት በኋላ ብዙም ሳይቆይ በመ ሞቱ በፅድሜ ከርሱ በጣም ታንስ የነበረችው ማርጋሬት የምትባል ሚስቱ ህፃኗን ይዛ ወዴት እንደ ደረሰች አይታወቅም ምናልባት የማርጋሬትን አድራሻ ሰማፈላለግ የሚኖረው ተሰፋ አንድ ብቻ ይሆናል የጉጐርሐምን ሐብትና ንብረት በአደራ የሚያስተዳድር ድርጅት ካለ ማርጋሬት ከድርጅቱ ጋር መፃዓፃፉ ስለማይቀር ከዚያ በማጠያየቅ አድራሻዋን የማግኘት ፅድል ሊገጥመው ይችላል የህፃፍ በሕይወት አስከዛሬ መኖር አለመኖር ግን በሁለተኛ ደረጃ የሚነላ ጥያቄ ይሆናል ብርቅርቅታ የሁለቱም ታናሽ የሆነች ሚጋን የጉዲፈቻ አባት አድራሻ ግን ደብዛው ጠፍቶ ነበረ መጀመሪያውንም ቢሆን የሚጋን የጉዲፈቻ አባት ዴቪድ ለፓተርሰን ግልፅ የሆነ አቋሙን ነግሮት ነበረ ሚጋን አራስ ልጅ በመሆኗ ስለ ወላጆቿ ምንም ትዝታ አይኖራትም ስለዚህ ዴቪድንም ሆነ ሚስቱን ሬቤካን እንደ እውነተኛ ወላጆቿ ትቆጥራቸዋለች ማለት ነው ስለዚህ ከፓተርሰን ጋር ምንም ዓይነ ግንኙነት እንዲኖራቸው አይፈ ልጉምፎ የኒውዮርክን ከተማ ወዲያውኑ ለቀው ወደ ካሊፎርኒያ የሄዱትም ለሚጋን ሲሉ ነው የሚል ጥርጣሬ ንዳለበት ፓተርሰን ጠቁሟል ሚጋን የጉዲፈቻ ልጅ መሆኗ በማይታወቅበት አካባቢ ብታድግ ይበልጥ ጤናማ የሆነች ህፃን እንደሚወጣት የማይጠረጠር ነው ስለዚህ እነ ዴቪድ ወደ ካሊፎርኒያ ግዛት ከፄዱበት ፅለት ጀምሮ ተሰወሩ ለማለት ይቻላል ቻፕማን በመጨረሻ ላይ ያነበበው ፓተርሰን ከታይምስ ጋዜጣ ላይ ቆርጦ የያዘውን ዓምድ ነበረ በስመ ሞክሼ ካልሆነ በስተቀር የወጣትነት ዕድሜዋን በፀባይ ማረሚያ ተቋም ውስጥ ያሳለፈች ልጅ ክፍተኛ ውድድር ለሚጠይቀው ለአንድ ሀገር አቀፍ የዜና አገልግሎት ድርጅት ሥራ አስኪ ያጅነት ትበቃለች ብሉ ስመገመት ለቻፕማንም ተስኖታል እርግጥ ሂላሪ ዎከር የሚለው ስም በጋዜጣው ዓምድ ላይ በትልልቅ ፊደሎች ተፅፏል ፎቶግራፍም አብሮ ወጥቷል ግን ያቺ የዎከርና የሶላንጅ ልጅ ሂላሪ ሥቃይና መከራ የተፈራረቀባት ሂላሪ ለዚያ ደረጃ ትደርሳለች ሲል ፓተርሰንም ቢሆን በህልሙም በውኑም አላመነም ፎቶግራፉም እርሱ የሚያውቃት የክርስትና ልጁ የነበረችው የዚያች የሂላሪ አልመስል ብሎ ታል ግን ይቺ ጋዜጣ ላይ የወጣችው ሴት እውነትም የነአክሲና የነሚጋን እህት ሂላሪ ከሆነች በቀላሉ ተገኘች ማለት ነው ክምትሰራበት ድርጅት ስልክ በመደወል ያስ ችግር ለማረጋገጥ ይቻላል ግን በወንጀል ምርመራ ላይ ክፍተኛ ልምድ ላለው ቻፕማን አልመስል አለው የተደበቀን ሚስጥር አነፍንፎ የማወጣት ብቃት ላስው ቻፕማን የታየው የመነመነ ተስፋ ነበረ ያም ሆኖ ቻፕማን የፓተርሰንን ጥያቄ በቀላሉ አልወሰደውም ያለውድ በግዴታ እንዲለያዩ የተደረጉት እህትማማቾች ታሪክ ክመጠን በላይ አሳዝኖታልፎ ምክንያቱን እንዲህ ነው ብሎ ለመናገር ባይችልም በተለይ የሂላሪ ታሪክ አንጀቱን አላውሶታል ስለዚህም በቅድሚያ ሂላሪን ለማግኘት ነበረ ፅቅዱጹ ፓተርሰን በቻርልስተን ታወን ከኢሊን ጋር እንድ ትኖር ከተዋት በኋላ ለምን ወደ ጃክሰንቪል እንደ ሄደች ምን እንደ ደረሰባት ብርቅርቅታ የሚታወቅ ነገር የለም ከብዙ ዓመታት በኋላም ወደ ኒውዮርክ ተመልሳ ፓተርለን እህቶቿን የት እንዳደረሳቸው እንዲነግራት ከጠየቀችበት ዕለት ወዲህ ላሉት ዓመታት ምን ውዛ እንደ በላት አይታወቅም እርግጥ ከጥቂት ሳምንታት በፊት ሂላሪ ዎክር የሚለው ስም በተለያዩ ጋዜጣዎች ላይ ታይቷል ግን በአሜሪካ ውስጥ ብዙ ሂላሪ ምከሮች ሊኖሩ ይችላሉ እና የጋዜጣዋ ሂላሪ ዎከር የፓተርሰኗ ሂላሪ ዎከር ትሆናለች ብሎ ለመጠርጠር ለቻፕማን ብሩህ አእምሮ ተስኖት ነበረ ብርቅርቅታ ምዕራፍ ኒስራ አራት ቻፕማን ከቢሮው የደረሰው ከጠዋቱ የሥራ መግቢያ ሰዓት በፊት ነበረ በሳምንቱ መጨረሻ ላይ ወደ ቦስቶን የመሄድ ዕቅድ ስለነበረው በቅድሚያ አንዳንድ ጉዳዮችን ማጠናቀቅ ነበረበት ከሁሉም በፊት ግን የጋዜጣዋን ሂላሪ ዎከርን ለማነጋገር ፈለገ ሰማንኛውም መሞከሩ አይከፋም ነበረ ስለምን ሩቅ ከመሄድ አዛው አፍንጫው ስር ሊያገኛት ይችል ይሆናል ለዓቱን ተመስከተ ሶስት ሰዓት ከሩብ ገደማ ነው ስልኩን አንስቶ ወደ ማዞሪያ ደወሰና የሂላሪ ዎክርን ስልከ ቁጥር ጠየቀ እንዳገኘም ወደ ሂላሪ ቢሮ ደወለ እባክሽ አመቤት ሂላሪ ዎሥከርን ብታገናፒኝ። ሆኖም አንድ ጊዜ ጀምሮታልና የጥሪውን ምክንያት መግለፅ ነበረበት ልታነጋግሪኝ ፈቃደኛ በመሆንሽ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው ጊዜሽን እንዳላባክን ስል ቀጥታ ወደ ፍሬ ነገሩ አመራለሁፎ ጆን ቻፕማን አባላለሁ የቻፕማን የወንጀል ምርመራ ድርጅት ሥራ አስኪያጅ ነኝ ሂላሪ ዎከር በሚል ስም የምትጠራ ሴት እየፈለግሁ ነበረ አባቷ ሳም ዎከር እናቷም ሶላንጅ ይባላሉ ከኒውዮርክ ወደ ቦስቶን ተወስዳ ኢሊን ከምትባል አክስቷ ጋር ትኖር ነበረ ያቺ ሂላሪ ዎክር ምናልባት አንቺ እንደሆንሽ ስል ነው ስልክ የደወልኩት እመቤት አለ የሂላሪ ፊት ሲለዋወጥ አለማየቱ እንጂ ቻፕማን በዚያን ጊዜ ምን ይል እንደነበረ ለመገመት ያዳግታል በድንጋጤ ክው ብላ የቀረችው ሂላሪ ከራስ ፀጉሯ እስከ እግር ጥፍሯ ትንቀጠቀጥ ነበረ ከፊቷ የነበረውን ጠረጴዛ በአንድ አጂ ጨምድዳ ይዛ ደገፍ ብላ ቆየች አይደለሁም ብላ ነገሩን በአጭሩ ለመቅጨት ፈልጋ ነበረ ሆኖም በሌላ በኩል ደግሞ የተፈለገችበትን ምክንያት ለማወቅ ጓዓችመቼም እነኛ ከሰላሳ ዓመታት በፊት የተለይዋት እህቶቿ አስታውሰዋት ሊፈልጓት እንደማይችሉ ግልፅ ነው አንድ ሰው ብቻ ያ ዳግመኛ ልታነጋግረው ቀርቶ ልታየው እንኳን የማትፈልገው ያ እህቶቿን የነጠቃት ፓተርሰን ብቻ ነው ስለ ሳም ዎከርና ሶላንጅ የሚያውቀው ፓተርሰን ያ ጨካኙ ያ አረመኔ ያ እርጉም አንተ ያልካት ሂላሪ ዎከር ባልሆንም ስለምን ነበር የፈለግካት ስትል በተረጋጋ ድምፅ ጠየቀችው አንድ ስው በስም ተጠቃጂን እንድፈልግለት አደራ ስላለኝ ነበረ ስለአንቺም ሹመት በቅርቡ በታይምስ ጋዜጣ ላይ የወጣውን ዜና በማየቱ ምናልባት እርሱ የሚፈልጋት ሂላሪ ዎከር ትሆኛለሽ ሲል ጓጉቶ ነበረ ግን ግምቱ ትክከል አለመሆኑን አሁን ለመረዳት በመቻሌ ጊዜሽን በከንቱ ስላባከንኩብሽ ይቅርታ እጠይቅሻለሁ አላት ረጋ ያለው አነጋገሯና የድምፅ አለባበሯ ነበረ ቻፕማንን ለዚህ እምነት ያደረሰው ልረዳህ ባለመቻሌ የሚሰማኝ ሐዘኔታ የጠለቀ ነው ሚስተር ቻፕማን አለችው ድምዷን አሁንም ረጋ ያለና እንደውሃ የሚፈስ በመሆኑ ብርቅርቅታ ለጥርጣሬ እንኳን ፍንጭ የሚለጥ አልነበረም ላደረግሽልኝ ትብብር በጣም አመለግናለሁ እመቤት ምንም አይደል» ብላ ስልኩን ዘጋችው። ኦኤኤጩጵ ብርቅርቅታ ምዕራፍ አስራ አምስት ቻፕማን ተስፋ በመቁረጥ ዓይኖቹን በጣሪያው ላይ ለክቶ ለብዙ ጊዜ ሲያስብ ቆየ የጋዜጣዋ ሂላሪ ምክር አርሱና ፓተርለን የሚፈልዓት ሂላሪ ዎከር አለመሆኗን አምኗል በረጅሙ ተነፈለና በእጁ ይዞት የነበረውን የጋዜጣ ቁራጭ ከፋይሉ ውስጥ ከቶ ማሰቡን ቀጠለ ከዚያም አንድ ሐሳብ ብልጭ አለበት ወደ ቦስቶን ከተማ ሄዶ እነ ኢሊን ይኖሩበት ከነበረው ከቻርልስተን መንደር በመነሳት ስለ ሂላሪ ክትትሉን ለመጀመር ወሰነ ምናልባት ከተፈለገ የሚገኝበትን አድራሻ ለልዩ ፀሐፊዋ ከተናገረ በኋላ የቦስቶን ጉዞውን ጀመረሱ እንደ ደረስም ፓተርለን ከለጠው ፋይል ውስጥ የኢሊንን ቤት አድራሻ አረጋግጦ ወደ ቻርልስተን መንደር አመራ ያ ፅሪድገት የማይታይበት መንደር አሁንም ከአርባ ዓመታት በፊት የነበረውን ገፅታ እንደያዘ ነው ለህፃኗ ሂላሪ ዓይኖች የቀፈፋት የዚያ መንደር ቤቶች በአሁኑ ጊዜ ምን አንደሚመስሉ መገመቱ አያዳግትም ግርግዳዎቻቸው ዘመዋል ቀለማቸው ተቅረፍርፏል ደረጃዎቻቸው ተለባብረዋል ስለ ዓይጥ ጐሬነታቸውም ቢሆን የሚያጠያይቅ አልነበረም ቀስ ብሎ ይነዳት የነበረውን መኪናውን ከነኢሊን ቤት ፊት ለፊት አቁሞ ወረደ በጠባቧም የአግር መንገድ አድርጎ ወደ በራፉ ተቃረበ ግቢውን አረም ውጦታል በሩም የቆመው በቋፍ ነበረ በአንድ ወቅት ሂላሪና አህቶቿ በዚያ ቤት ውስጥ መኖራቸው ታውሶት ተገረመ ደረጃውን ረጋ ብሎ ወጣና ሲፈራ ሲቸር በሩን ቀስ ብሎ አን ኳኳ የኤሌክትሪክ ደውሉ የኮረንቲ ሽቦ ተበጥሶ ከግርግዳው ላይ መንጠ ልጠሉን ቀደም ሲል አይቶታል ከቤቱም ውስጥ ድምፅ ቢለማውም በሩ የተከፈተለት ብዙ ከቆየ በኋላ ነው ጥርሶቿ ወልቀው ያለቁ አንዲት አሮጊት ሴት በሩን ገርበብ አድርጋ በጥርጣሬ አየችውና ምን እንደሚፈልግ ጠየቀችው ኢሲሊንና ጆንለ ስለሚባሉ ባልና ሚስቶች እንዳንድ ስማወቅ የምፈልጋቸው ጉዳዮች ነበሩኝ ከብዙ ዓመታት በፊት በዚህ ቤት ውስጥ ብርቅርቅታ ይኖሩ ነበረ ምናልባት ያውቋቸው ይሆን። ብርቅርቅታ ፈተና ወስዳ በከፍተኛ ማዕረግ በማለፏ የትምህርት ቤቱ አስተዳደር መጠነኛ ገንዘብ ስጥቷት ጠባይ ማረሚያውን መልቀቋን ማህደሯ ይገልፃል ከዚህ በተረፈ ግን ቻፕማን ሌላ መረጃ ለማግኘት አልቻሰም ጃክስንቪል ድረስ ከመጣሁኝ አይቀር ሲል ቀደም ትኖርበት የነበረውን የመጠሰያ አድራሻ ማስታወሻው ላይ ፅፎ ከአስተዳዳሪዋ ቢሮ መጣ እንደ ሌሎቹ ታዳጊ ከተሞች ሁሉ አዚህም ያረጁ ቤቶች በአዳዲስ ህንፃዎች በመተካት ላይ ስለነበሩ ምናልባት ያ የመጠለያ ቤት እስከ አሁን ፈርሷል የሚል ግምት ቢኖረውም እንደ ፈራው ሳይሆን ከከተማው ዳርቻ ላይ የነበረውን የሉዊዝን ግቢ አገኘው ሉዊዝ አሁን በጣም ያረጀች ሴት ሆናለች ስለ ሂላሪ አንስቶ ሲጠይቃት ግን ወዲያውኑ ልታስታውሳት ችላ ነበረ ሂላሪ መጠለያ ቤቱን ለቃ ወደ ጠባይ ማረሚያ ለመግባት የተገደ ደችበትን ምክንያት አስረዳችው ዝምተኛ ታዥና ስራ ወዳድ ልጅ አንደነበረች ገልፃለት ግን በእነኛ ወንድ ልጆች ምክንያት በዚያ ቤት ውስጥ ለመቆየት አለመቻሏንም አጫወተችው ቻፕማን ከምንጊዜውም ይልቅ ለሂላሪ አሁን አዘነላት በበደል ላይ በደል አንደተፈፀመባት በዚያ ፅድሜዋ ምን ጊዜም ከአአምሮ የማይፋቅ ስቃይና መከራ አንደ ደረሰባት አሁን በይበልጥ ተለማው በዚህንም ጊዜ ነው የኒወዮርኳን የዜና አገልግሎት ድርጅት ዋና ስራ አስኪያጅ ሂላሪ ዎከርና ይቺኛዋን ምስኪን ሂላሪ ዎክር አንድ ሊያደርጋቸው በመሞከሩ ትልቅ ስህተት መፈፀሙ ጐልቶ የታየው ወደ አውሮፕላን ማረፊያ በሚወስደው ታክሲ ውስጥ ተቀምጦ ሁሉ ቻፕማን ስለ ሂላሪ ማሰቡን አላቋረጠም በአባቷ አናቷን መግደል የተነሳና በኋላም የራሉን ሕይወት በማጥፋቱ ሳቢያ በዚያች በዘጠኝ ዓመት ትንሽ ልጅ ላይ መድረስ የጀመረው መከራ አንድ በአንድ ይታወሰው ነበረ እንደዛም ሆኖ መጨረሻ ላይ አህቶቿን አገኛለሁ ብላ በተስፋ ፓተርስንን ብታነጋግረው አድራሻቸውን አንደማያውቀው ገለፀላት አንግዲህ ይቺን በደረሰችበት ሁሉ መጥፎ ዕድል የሚጠብቃትን ልጅ አንዴት አፈላልጐ ሰማግኘት ይቻላል።