Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ፈጣሪ መራመድ ያስበት ብቻውኀ ነው ክክጆቡ አጸምሮ ክና ክወሱ ሥኑፅቦና መገኀጠፅ ይግርበታል በዓለም ላይ ዝቃጭ አስተሳሰብ ያነገበው ወይንም ከአእምሮ ዘገምተኞች እንኳን ከዚህ የአጀብ ዘገምተኝነት በሳይ ናቸው አጀቡ ግን የራሱ የሆኑ መደለያዎች አሉት ሰዎች የዚህን የስጀብ አእምሮ አካሄድ አንደብቸኛው ትክክለኛ መንገድ ቆጥረው ሲከተሉትና ሲደግፉት ክብርንና ሞገስን ይሰጣቸዋል ባለፉት ዘመናት በየትኛውም ዘርፍ ላይ ተሰማርተው የባሩ የፉወ ፎ ከን ማለትም ሰዓሊያን አሸብሻቢያገ አቀንቃኞች ገጣሚዎች እና የመከበርን ፀጋ ሰመካድ ያደረሳቸው የዚህ ክህደት አስፈላጊነት ብቻ ግ ኤኤ ፍሔፌ«ሩ አሸፈጠሬ ስን ማግንት ን ንፍቅ ማገልገል አለበተት ቀኙ ንፋሱ ለጣይ ምክንያቱም ገንዘብ የምናገኘው በሕይወታችን ሰመደሰትና ሐሴትን ረግ ስለሆነ ባንክ ውስጥ ተቀማጭ ገንዘብ የሚያስፈልጋችሁ ማፍቀርን እንድትችሉ ብቻ ነው ዓላማችሁ ሥራው ሲያልቅ መዝናናት እንጂ ሥራው አይደለም የሥራ ሥኑምግባር ካለፈው ጊዜ የዞረ ድምር በመሆ መቅረት አለበት የትምህርት ተቋማት ሁሉም በክፍተኛ አብዮት ውስጥ ማሰለፍ አለባቸው ሰዎች በተለይ ልጆች በተደጋጋሚ ሂደት ውስጥ ሰማለፍ መገደድ የለባቸውም እናንተስ የተማራችሁት ምንድን ነው። የሥራ ሰዓት ብሳችሁ በመደባችሁት ገዜ ከጓደኛችሁ ጋር መነጋገር ጊዜ እንደማባከን ትቆጥሩታላችሁ ግን አንድ ታላቅ መፅሐፍ ልትደርሱ ስትፈልጉ ያን ጊዜ ብቻ ነው። ሕይወትን ፈፅሞ አንድ አውታራዊ አታድርጓት ይህም ቢሆን ሴላ ችግር ነው።
ፈጣሪ መራመድ ያስበት ብቻውኀ ነው ክክጆቡ አጸምሮ ክና ክወሱ ሥኑፅቦና መገኀጠፅ ይግርበታል በዓለም ላይ ዝቃጭ አስተሳሰብ ያነገበው ወይንም ከአእምሮ ዘገምተኞች እንኳን ከዚህ እንኳን ከዚህ የአጀብ ዘገምተኝነት በሳይ ናቸው አጀቡ ግን የራሱ የሆኑ መደለያዎች አሉት ሰዎች የዚህን የስጀብ አእምሮ አካሄድ አንደብቸኛው ትክክለኛ መንገድ ቆጥረው ሲከተሉትና ሲደግፉት ክብርንና ሞገስን ይሰጣቸዋል ባለፉት ዘመናት በየትኛውም ዘርፍ ላይ ተሰማርተው የባሩ የፉወ ፎ ከን ማለትም ሰዓሊያን አሸብሻቢያገ አቀንቃኞች ገጣሚዎች እና የመከበርን ፀጋ ሰመካድ ያደረሳቸው የዚህ ክህደት አስፈላጊነት ብቻ ግ ኤኤ ፍሔፌ«ሩ አሸፈጠሬ ስን ማግንት ን ን ሲቲ እ ማዘሉ ከተሰማችሁ በመጪው ዘመን የሰው ፍጡር ሁሉ የራሱን ልዩ ሕይጠጎ ለየግሉ የሚኖር ከሆነ የተናቁ ሕይወትን የመግፋት አስፈላጊነ መቅረቴ ለ ይገባል ይህ የወረደና የተናቀ ሕይወት በስምምነት እውነት የተደረገ የኢዜ ኑሮን ግትር እና ቀጥተኛ በሆነ መልኩ ከመደገፍ የመጣ ውጤት ነው ፕረቱ የአይቡን አስተሳሰብ መደምሰስና እያንዳንዱ ግለሰብ ራሱን ወይሦ ራሷን እንዲሆን እንድትሆን ነፃ ለማድረግ ወይም አርነት ለማውጣት ነውጡ ይህ ከሆነ ምንም ችግር አይኖርም እናንተም ሕይወታችሁን ልክ ልትኖሩት እንደምትፈልጉት አድርጋችሁ መኖር ትችላላችሁ የሰው ልጅ በእውነተኛ ማንነቱ ሊወለድ የሚችለውና የሚወለደው ሁሉም ሰው በአመፃው በሚከበርበት ወቅት ብቻ ነው የሰው ልጅ እስከ አሁን ገና አልተጠለደም አሁንም ማህፀን ውስጥ ነው አሁን በሰብዓዊ ፍጡርነት ስም የምትመለከቱት ባህሪው ሁሉ ትርኪ ምርኪነቴቱ የበዛ ማንነቱ ነው ለእያንዳንዱ ግለሰብ ፍፁም ነፃነት ሰጥተን በራሱ መንገድ እንዲናር ካልፈቀድን ይስተተር ይህ ትርኪምርኪነት ማንነቱ ይቀጥላል እርግጥ በተሰጠው ነባነት የሌሎች ግለሰቦች ነክትን መጣስ የለበትም የነፃነት አንዱ ክፍል ይህ ነው ካታቸው የሌሎች ሰው ሕይወት ኣል ራቡት ከማህበረሰብ ጋር ምንም ትስስር በሌላቸው የግል ኦቸች ወስጥ ሳይቀር ጥልቅ ይላሉ ለሦላለ ይዘዋ አቦፌጠሪ ራስ ማግገተ ስራው ሲወጠር ክበስታኩ በዳነ ጊዜ ስበ ሱ ፈጣሬ ጀሆዓፅ የጥፋት ባሰሜጫሱች ሁሱ የጤና ችገር አሰባቸዉ ጤናሞች የፈጠራ ክኣህሱት አሳቸው ጥፅቅ ግገዛቤኀ ማገኘት ሰበትም ጾክጡ ነው። ሦስቱ መርሆች አሁን የሰው ልጅ መንታ መንገድ ላይ ደርሷል እስከ አሁን ባለ አንድ አውታራዊውን ሰው ሕይወት ስንኖር ቆይተን ይሀን የሕይወት ዘዬ አሰልችተነዋል እንደማያዋጣም ተገንዝበናል አሁን የሚያስፈልገን ከቀድሞው ይልቅ ሰፋ ያለ ግንዛቤ ያለው ባለ ሦስት አውታራዊ ሰው ነው እነዚህ ሦስት እውነታዎች ንቃተ ሕሊና ርህራፄና ፈጠራ ናቸው ንቃተሕሊና ህላዌ ነው ርህራሄ ስሜት ነው ፈጠራ ደግሞ የምንወስደው ርምጃ ወይም ተገባር ነው ስዲሱ የሰው ልጅ በተመነሳይ ጊዜ ሦስቱንም የያሽ ነው የሚል ራዕይ አለኝ ከፈተናዎች ሁሉ የላቀ ፈተናን ከተግባራት ሁሉ የከበደ ተግባርን እያቀረብኩላችሁ ነው የቡድሀን ያሀል አርምሞ የክሪሽናን ያህል ፍቅር እና የሚኬያኤል አንጀሉን ያህል የፈጠራ ክህሎት ሊኖራችሁ ይገባል በአንድ ጊዜ ሦስቱንም ሆናችሁ መገኘት ይኖርባችኋል ምልዓት የሚኖራችሁ ያን ጊዜ ብቻ ነው ካለዚያ ግን ከውስጣችሁ አንድ የሚጐድል ነገር ይኖራል ይህ የሚጐድላችሁ ነገር ደግሞ እርካታን ያሳጣትቷል ባዶነትን ሕይወት ያደርግባችኋል አንድ አውታራዊ ብትሆኑ የተወሰነ የከፍታ ጣሪያ ላይ መድረስ ትችሉ ይሆናል ክዚህ ሴላ ግን ምንም አትሆኑምም አታገኙምም እኔ ግን አንድ ከፍታ እንዳለው አንድ ተራራ ቻ ሳይሆን የብዙ ከፍታዎች ባለቤት እንደሆኑት እንደነሰንሰለታማዎቹ የሒማሊሏ ተራሮች እንድትሆኑ እሻለሁ። ተግባር ክንውን አይደለም ክንውንም ተግባር አይደለም ተፈጥሮዎቻቸው እጅግ ተጻራሪ ናቸው ተግባር በአንድ ሁኔታ ግፊት ወይንም ስለሚጠበቅብን የምንወስደው ርምጃ ነው ሰሁኒታው ምላሽ አንሰጣለጉ ክንዋኔ ከሚፈጠረው ሁኔታ ጋር ምንም ግንኙነት የለውም ምላሽ አይደለም ከውስጣችን ቅብጥብጥነት የተነሳ ሁኔታው ወይም ክስተቱ ክንዋኔ ውስጥ የመግቢያ ሰበብ እንጂ ሴላ ፋይዳ የለውም ተግባር ከሰከነ ሕሊና ይመነጫል በዓለም ላይ በውበት ወደር የለውም ክንውን ግን የሚመነጨው ከቅብጥብጥ አእምሮ ነው በዓለም አለ የተባለ አስቀያሚ ቫር ነው ተግባር ድርጊት ምክንያት አለው ከክስተቱ ጋር ተዛማጅም ነው ክነውን ግን ተዛማጅነት የለውም ድርጊት በየቅፅበቱ በራሱ ገዜ ተቀጣጣይ ሲሆን ከለይን ዓን ባለው ጌዜ ትውስታ የታጨቀ ነው ለዚች ለምንት ቅጽበት ሽው ምላሽ አይደለም ካለፈው ገዜ ይዘነው የመጣነውን ደኖችን ነው ድርጊት የፈጠራ ድባብ አለው ክንውን ግን አጥሬነቱ የሸርታ ን ያጠፋል ሊያሳስት የሚችል ዐይነት ልዩነታቸውን ለማየት ሞነር ነን ይህ ድርጊት ነው ግን ሳይርበን ምንም ረሀብ ስነ ግ። አዎ እናንተ የሌሎች ሰዎች ጥገኞች ናችሁ አንድ ምንም ፊደል ያልቆጠረ ሰው መጥቶ በጣም አስተዋይና ምሁር መሆንህን ቢነግርህ አንተን ከዚህ ሰው ፊት ምሁር ያስመሰለህን ያንን ትንሻ ዕውቀት ራለን ካለዚያ ግሉ ትንሽ አድናቀት ስንፈልግ እንኖ ማንነታችን ድ ጋፍ ከ ብ አደጋ ውስጥ ይገባል በዚህ የተነሳ ከዚህና ከዚያ መፀሃፍ ሒኖርጩን ዋ ሐሳብና ጭንቀት ውስጥ እንገባለን ጦዊዊቹ የሚከለክላችሁ ሰው የሰም ብቻችሁን ስትሆኑ ከሌላሬ ትሆናላችሁ። ምክንያቱም ሰዎች ስሰሌላ ሰው አንድ ነገር ሲናገሩ የተናገሩት ስለራሳቸው እኔም እኔማ በቃ እኔ ነኝ። የሚሰውን ጥያቄ ሰመመሰሰ ቀስ በቱ እንገባበታለን ልክ እንደሰማነው ታሪክ ባለታሪክ ኡናሚ ሁሱ ማንኛውም ሰው በከፍተ ሔጨመጨጨ የኤ የሰው ልጅ ሁሉ እጅግ ከፍተኛ ኃይል አለው ምክንያቴም የሰው ልጀ ሁሉ በፀዞኛ መቦፖዊነት ባለሴት ነው ሕልውናችን የተመሰረተው ሳነ በልና ምንጭ ማዕበል አድርጎ ከመሆኑ የተነሳ ሁላችንም እጆግ ከፍተና ተሬ አ ይዘንን ዘወትር ማስታወስ ይኖርብናል የሰው ልጅ ሕሊና ይህ ጥንካሬ እንዳለው የመዘንጋት አዝማሚያ ል ይህንን ስትዘነጉ ደካማ ትሆናላችሁ ደካማ ስትሆኑ ደግሞ ጠንካራ ሆናችሁ ለመገኘት የሚያስችሏችሁ ሰው ሰራሽ ስልቶችን ለመፈለግና ለመፍጠር ወባር ትጀምራላችሁ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ይህንኑ እያደረጉ ይገኛሉ ነፁነት ምን እየፈለጋችሁ ነው። በምንምነ ት መነፅር ተመልክቱ በአልቦ ስትመለከቱ ግንዛቤያችሁ ብቃት አእምሮ መነፅር ይኖረዋል ምክንያቱም ይህን ጊዜ በ ማርተ የምታብጣሁ እውነት ብቻ ናት ርጀጽጳ«ያ አሾፌጠሪ ራስን ማግኘተ ሁላችንም ሰዓሊ መሆን አንቸልም አስፈላም አይደለም ሁሉም ሰፅከ ሰዓሊ ቢሆን ኖሮ ዓለም አስቀያሚ በሆነችና መኖርም አስቸጋሪ በሆነ ሃዘ ሁላችንም ዜመኞች መሆን አገችልም አስፈላጊም አይደለም ዳሩ ግን ሁላትንኮ የፈጠራ ክህሉት ሊኖረንና ፈጣሪ ልንሆን እንችላለን ምንም አድርጉ ምን በደስታና በፍቅር መንፈስ ካደረጋችሁትና ልታዩርጉ የተነሳሳችሀብት ምክንያቱ የገንዘብ ፍቅር ወይም ኢኮኖሚያዊ ጥቅም ብቻ እስካልሆነ ድረስ ድርጊታችሁ ፈጠራ ነው ሥራችሁ በውስጣችሁ አዳስ ነገር እንዲበቅል ምክንያት ክሆነ ዕድገትን ካመጣላችሁና መንፈሳዊ ከሆነ የሰራችሁትን ፈጠራ ነቡ ሥራችሁ መሰኮታዊ ነው የፈጠራ ክህሎታችሁ እያደገ ከመጣ መሰኮታዊነታችሁም እያደገ ይሄዳል የዓለማችን ዛይማኖቶች ሁሉ ፈጣሪ እግዚአብሔር ነው ብለዋል። እኔ ፈጣሪያችን እሱ ይሁን አይሁን ባላውቅም የፈጠራ ክህሎታችሁ እያደገ ሲሄሩ መሰኮታዊነታችሁም ርክ« አየጨመረ እንደሚሄድ ግን አውቃለሁ የፈጠራ ችሎታችሁ የመጨረሻው ደረጃ ላይ ሲደርስና ጣሪያውን ሲነካ በእግዚአብሄር ውስጥ ወይም በፈጣሪ አምላክ ዓለም ውስጥ መኖር ትጀምራላችሁ አሁን የእኔ ጥያቴሩም መልስ ያገኛል የፈጠራ ክህሎትን ከታደሉ ሰዎች በላይ በፈጣሪ አምላክ የቀረበ ሊላ ማንም ከሌለ ፍጥረተዓለም የፈጣሪ አምላክ ውጤት ናት ማለት ይሆናል የምታደርጉትን ውደዱ የምትሰሩት ምንም ይሁን ምን በአርምሞ ሆናችሁ አክናውኑት ያን ጊዜ ፅዳት እንኳን ፈጠራ ሊሆን እንደሚችል ይገለፅላችኋል በምን ፍቅር መልሱ ውስጣችሁ በሜዘምርና በሚፈነድቅ ፍቅር ነው ወለሉን ይህን በመሰሰ ፍቅር ብታፀዱት ለዐይን የማይታይ ስዕል የሰራችሁ ያህል ነው ያቺን ቅፅበት የኖራችኋት ይህ ነው በማይባል ሐሴት ተሞልታችሁ ከመሆኑም የተነሳ በተወሰነ ደረጃ ውስጣዊ ዕድገትን ያመጣላችቷል ከአንድ የፈጠራ ተግባር በኋላ ማንነታችሁ ይለወጣል ከቀድሞው ከፍ ያለ ማንነት ይኖራችኋል ፈጠራ ማሰት በምትሰሩት የትኛውም ሥራ መደለት ሐሴትን ማድረገ ማለት ነው። ነው ኃይል ደግሞ ብቻውን አውዳሚ እንጂ ፈጠራን አዘል አይደለም ገንዘብን የሚያሳድድ ሰው አጥፊ መሆኑ አይቀርም ምክንያቱም ገንዘብ መመዝበርና መዝረፍ ይኖርበታል ከብዙ ሰዎች ላይ ካልተነጠቀ በስተቀር የራስ ሲሆን አይችልም በቀላሉ ኃይል ማለት ብዙ ሰዎችን ማሽመድመድና ኃይላቸውን ማሳጣት ማለት ነው ኃይል የሚገኘው ሴሎችን በማሳጣትና በማጥፋት ብቻ ነው እነዚህ ድርጊቶች ገን አሱታዊና አውዳሚ መሆናቸውን አስታውሱ የፈጠራ ተግባር የዓለምን ውበት የበለጠ ያሳምራል በዓሰም አንድ አዲስ ነገርን ያበረክታል እንጂ ያላትን አይወስድም። በፈጠራ የበቃ ሰውም የዚህችን ዓለም ውበት ያሳምራል እዚህ ጋር ይቀኝላታል እዚያ ጋር ይስልላታል ዓለም በተሻለና በበለጠ እንድትደሰት በበለጠ ፍቅር እንድትሞሳ በበለጠ ምስጠት ከኃያሉ ፈጣሪዋ ጋር እንድትተሳሰር ያደርጋል ከዚህች ዓለም የሚሰየው ከጊሏላው የተሻሰች ዓለምን ትቶ ማለፍ ነው የሚያውቀው ሰው ሲኖር ይችላል ወይም ማንም አያውቀው ይሆናል ዋናው ነገር ይህ አይደለም የእሱ ሕይወት ልዩ ዋጋ ያለው ከመሆኑ የተነሳ ለዓለም ዋጋ ያለው አንድ ነገር ትቶ ያልፋል ገንዘብ ኃይልና ዝና ፈጠራአልባ ናቸው። የፈጠራ ብቃት ያለው ሰው ግን ማንነቱ የራሱ ነው ስለዚህ እሱ አለቃ ነው። ትንሽ ብዬ እየሰያየሁ ያሰመሆኔን አስታውሱ አለያ ክራሔ ለዓ ዳነት የዎተችሱ ከሆነ የስንድን ሰው እጁን ይዛችሁ ይህንነ ፈገግታ ብለግሉ ችሁ ታላቅ የፈጠራ ተግባር ነው አንድ ሰው ወደ ልባችሁ በማስጠጋ ዘፉት ታላቅ የፈጠራ ተግባር አደረጋችሁ ማለተ ነው ፈጠራ ይኑራችሁ። የፈጠራ ብቃት እንደሌለህ ከሚነግሩሀ እምነቶች ሁሉ ራቅ በአእምሮህም የተሳሳቱ እምነቶችን በጭራሽ አታስገባ ወላጅ አባትሀ ወይም ወዳጅህ የፈጠራ ብቃት እንደሌለህ ተናግረውህ ሲሆን ይችላል የፈጠራ ችሎታህን ከምታስመሰክርበት የተሰየ መስመርና አቅጣጫ ስትባዝን ቆይተህም ሲሆን ይችላል ዳሩ ግን ያለ ምንም ጥርጥር ያንተ የሆነ ትክክለኛ አቅጣጫ መኖሩ ግልፅ ነው ስለዚህ ይህን የፈጠራ ብቃትህን መስመር እስክታገኘው ድረስ ፍለጋህን አታቋርጥ ዕድሉ መጥቶ እንዳያጣህም ዘወትር በርህን ክፍት አድርገው ማንኛውም ሰው ወደዚህች ምድር የሚመጣው የራሱን ልዩ እጣፈንታ ታድሎ ነው ሊያከናውነው የሚገባው አንድ ሥራ ሲያሟላው የሚገባ አንድ ነገር ወይም የሚያደርሰው አንድ መልዕክት አለ። ፈጣሪ ሰው ሲሆን አይችልም ዘ የሙከራ ሕይወት መኖር አለበት። ፈጣሪ አንድ ሥራ ላይ መርጋት አይችልም ፈጣሪ ዱር አዳሪ ዘላን ነኩ መኖሪያውን ተሸክሞ ይዞራል አንድ ቦታ ላይ አንድ ቀን ማደር ቢችልም ሲነጋ ጓ ወደ ሌላ ሄጻል። የምስክር ወረቀታቸውን ገዝተው ሁሉን ነገር አጥተዋል ይሀንን መሰል ትምህርት ሙሉ በሙሉ መለወጥ አለበት ወደ ዘፍሉ የበለጠ ደስታ የበለጠ ውጥንቅጥ የበለጠ መዝሙርና ዜማ ል የበለጠ ፈጠራና የበለጠ አስተውሎት መግባት ይኖርበታል በትውስታ ላይ ይሀን ያህል ጥገኝነት መኖር የለበትም ሰዎች ክትትልን ማግኘትና አስተዋይ እንዲሆኑ መርዳት ይኖርባቸዋል አንድ ሰው በአዲስ መንገድ ምላሽ በሚሰጥበት ጊዜ ዋጋ ሲያገኝ ይገባል ትክክለኛ መልስ የሚባል ነገር መኖር የለበትም የለምም። ያለው ወይ መልስ አለዚያ ደግሞ አስተዋይ መልስ ነው ነገሮችን ትክክለኛና ስህተተኛ አድርጎ መፈረጅ በራሱ ስህተት ነው መልሱ ወይ ከመደጋገሙ የተነሳ ደካማ ወይ ደግሞ በፈጠራ ከመታጀቡ የተነሳ አስተዋይ መልስ ብቻ እንጂ ሌላ ሊሆን አይችልም አንድ ተደጋጋሚ መልስ ስለተለመደ ብቻ ትክክል ተደርጎ ቢታይ እንኳን ተደጋጋሚነቱ በራሱ ዋጋ ሲያሳጣው ይገባል ልክ እንዲሁ ሁሉ አንድ አስተዋይ መልስ ሙሉ በሙሉ ተክክለኛ ባይሆን እንኳንና አሮጌዎቹ የተሰመዱ ሐሳቦች ጋር ባይገጥም እንኳን አዲስ በመሆኑ ብቻ ውዳሴ ይገባዋል ምክንያቱም አዲስነቱ አስተዋይነቱን ያሳያል የፈጠራ ብቃት እንዲኖራቸሁ ከፈለጋችሁ ምን ማድረግ ይኖርባችቷል። ዜመ አያመጣም ዋናው ነገር ነፍሰያችሁን ከምትፈጥሩት ውሰጥ አዋህዳፃህ የሚለው ነጥብ ነው ከሆነ የፈጠራ ውጤቶቻችሁን ከመሰኮታቹ ህሪ የሚወርሱ አንድ መሰያ ይኖራቸዋል ፈጠራ ከአንድ የተለየ የሥራ ዘርፍ ጋር ምንም ዝምድና የለውም ፊጠሪ የሚዛመደው ክንቃተሕሊናችሁ ጥራትና ምጥቀት ጋር ነው ፊጠራ ፖን አንሆነ ካወቃችሁ የምታደርጉት ማንኛውንም ነገር የፈጠራ ድርጌትት የፈጠራ ተግዛ ሊሆን ይቸላል ፈጠራ ማለት የትኛውንም ዐይነት ሥራ የፀሎት ያህል በደስታ ማከሩነወን ሥራ የተባለን ሁሉ በጥልቅ የፍቅር መንፈስ መሥራት ማለት ነው በፍቅር ማለትም ወድዳችሁ መኝታ ክፍላችሁን ማፅዳት በራሱ ፈጠራ ነው ሳተወደደ የግዳችሁን ካደረጋችሁት ግን ተግባራችሁ የግዳቻ እንጂ የፈጠራ አይሆንም መራገፍ እንዳለበት ሸከም ነው። ይላችቷል ይህ እኒነቴ ግን ተለውጧል ይህ ሰውዬም ተለወጣል በዚህ የተነሳ ክስተቱ የተፈጠረው ከእናንተ ጋር ምንም ግንኙነት በሌላቸው ሁለ ሰዎች መካከል መሆኑን ትገነዘቡና ሥነልቦናዊ ነፃነትን ታገኛላችሁ ዛሬም እንደተናደድኩ ነኝ አይባልም ምንም ዐይነት ቅሪተ ንዴት የሰለም የክስተቱ ትውስታ እንዳለ ቢሆንም የሥኑልቡናዊ ተፅእኖው ግን ተፍቷል ያንን ሰው ዳግመኛ ስታገኙት አሁን በወቅቱ በሚኖረው ማንነት አግኙት እናንተም ባገኛችሁት በዚያች ቅፅበተዓለም በያዛችሁት ማንነት ሆናችሁ አግኙጎ በአንድ ወቅት አንድ ሰው ይመጣና ቡድሀን ፊቱ ላይ ይተፋበታል። ስለማላገኝ ጥረቴ መና ይቀራል ይህም ሰው ተመሳሳይ ሁኔታ ውስጥ ነው እጀግ ከመናደዱ የተነሳ ንዴቱን የሚገልፅሰት ምንም ዐይነት ቃል የምገኝበትን የፍቅር ዓለም ለመግለፅ ምንም ዐይነት ቃላት አላገኘሁም የዚህ ለው ኖሮም እንደዚያው በተለምዶ የሚጠበቅ ነገር በመ አይኖርም የሰው ልጆች ተፈጥሮአዊ ምላሽ ነዋ ይልክ ግግ የሚያጣው ብዕ ለፅወየው እንዲያዝንለት ችግሩን እንዲረዳለት ሲያደርገው ይን ጊዜ ለ ቷቸው ወደ ቤቱ ሄፄደ ለሊቴን ሙሉ እንቅልፍ ያንንገዜ ለወዩው ተማው ስሜቱን ይጎዳው መር ሳይተኛ ባደረገው ነገር ተፀፀተ ልቡ ሐሪ ሠ ተራጠረ ጎስል በነጋታው ጠዋት በቀጥታ ወደ ቡድሀ በመፄድ እግሩ እየሳመ ይቅርታ ጠየቀው ይህን ጊዜ ቡድሀ ላይ ወደቀ ክት ችት እነሺህ ሥኑልቦናዊ ተውስታዎች ያሰማቋረግ ጫና ያሳድሩባችኋል ነተ ዕለቧችኋል ሕያውነታችሁን ያጠፉባችቷል ያስሯችኋል የመች የት ተገታ ግን ስሜት ያልተቀላቀለበት ንፁህ ትዝታ ግን ምንም ዐይነት ችግር የለውም ት ያለበት ሌላው ተጨማሪ ነገር ምንም ዐይነት ሥኑልቦናዊ ሻው የመችየት ሐቃዊ ትውስታችን ከስህተት ነፃ መሆኑ ነው ምክንያቱም ሥኑልቦናዊ ትውስታ እውነታን ያዛባል ሥኑልቦናችን ከመጠን በሳይ በሚረበሽበት ወቅት እንዴት በትክክል እውነታውን ልናስታውስ እንችላለን ይህ ፈፅሞ የማይቻል ነገር ነው። ንዑድ ሰው ከአውነት በስተቀር የሚናገረው ሌላ የለውም ንዑድ ሰው ማንነቱ ከገዛዳዊነት ጋር ይመሳሰላል ምንም ይሁን ምንም ገዑድ ሰው እንደ መስታወት ሆኖ ያንፀባርቀዋል እኔም የምለው ይህንን ነው ሥኑልቦናዊ ትውስታዎችን ወደጎን ብተዉ እናንተም መስታወት ትሆናላችሁ እንዳናስታውስ ትውስታችንን እንድንተወውና በዚህንና በአሁኑ ጊዜ ላይ ትወተውተናለህ እንድንኖር የሚል ጥያቄ ነበር የጠየቃችሁኝ ይህ ማለት ግን ያለፈ ታሪኮች ይረሳል ማለት አይደለም ያለፈው ጊዜ የዚህች ቅዕበት አንድ አካል ነው ባለፈው ጊዜ ያደረጋችሁት ሁሉ የሆናችሁት ሁሉ የአሁኑ አካለ ነው ሕፃኑ ማንነታችሁ አሁንም አብሯችሁ አለ። ናዝ አንድ ግጥም ስታነቡ የግጥሙ የሓናዕያው አባው ሃላት አሃ ብሯ ቅሬ ጻነ ፆ» ከሁ ነር ትርጉም አይኖረውም ከይዘቱ አ ዐዐዴጳያይላ አጆ ፌጠራ ራስን ገገ ብትመለከቱት ትርጉም አይሰጥም ተርገሙ ያለወ ዋነው ፖሉዑ ስዕል ሁስና ነው ስስዕት ውሰፕ እያላ ብቻ ነበር ቅዳዱ ተርጉም ለሰጥ የሚተለወ አንድ ዐይኒን ከጉደጓዱ ብታወጡት የምታገኙት የሞተ ዐይን ነቤ ሕያውነቱ የሚረጋገጠው ክእኔ ጋር ሲሆን ነው አሁን የዐይኒን ውስጥና ብትመለከቱተ በውስጡ ታላቅ ተርጉም አዝላዕ ዐይኖቹ የአንድ ገጥም አካል ናሻው የትልቅ ግጥም አንድ አካል ዓቸው ትርጉም የምተሰጡት ዘወትርም ከእናንተ በላይ ከሚገኝ ኦቫል ጋር አዋህዳችሁ ነው ኒቼሄም አግዚአብሔር ሞቷል ብሎ ባወጀ ዕለት ከተርጉጮ ጠጣ ያለእግዚአብሔር ሰው ትርጉም ሲኖረው አይችልም ምክንያቱም ሰው የታላቁ የአምላክ ፍጥረት አንዱ አካል ነው። ከወንበርና ከሶፋ ሌላ የክፍሱን ከፍልነት መመልከት የማተችሉ ከሆናችሁ እውነትም ክፍሉ ባዶ ይሆናል ይሁን አንዲ ባዶነተን ፊት ለፊ መመልከት እንደምትችሉ ብታውቁ ኖሮ ከፍተኛ ነዛነት ውስጥ መገባታችኔ ይሰማችጊል ምክንያቱም ይህ ነፃነት ክፈሉ በቁሳቁስ በተሞሳ ጊዜ በቦታወ አልነበረም ነፃነትን ልታስገቡት አትችሉም አስኪ ቤታችሁን ነጋ ጠባ ቁሳቁስ እያመጣችሁ ድርድሩበት ከተወሰነ ጊዜ በኋላ ቤታችሁ የአናንተ መሆኑ ያበቃል በአንድ ወቅት አንድ እጅግ ባለጠጋ የተባለ ሰው መኖሪያ ቤት ውስጥ አረፍኩ ሰውየው ሃብታም ይሁን እንጂ ለዛ የሚያውቅ ሰው አልነበረም መኖሪያ ቤቱ በቅራቅንቦ ከመሞላቱ የተነሳ ከነአካቴው ቤት ለማሰትም ይከብዳል መንቀሳቀስ አትችሉም ብትፈልጉ እንኳን ውድ ቅርሶቹን ላለመስበር በጥንቃቄ ነው እሱ ራሉ እንኳን መንቀሳቀስ ያስፈራዋል በመኖሪያ ቤቱ ውስጥ ካሉት ሁሉ አጀግ ውብ የተባለውን ለማረፊያነት ለቀቀልኝ ይህ ክፍል አይደለም ሙዚየም ነው አልኩት እባክህ እንደልቤ የምንቀሳቀስበት ሌላ ክፍል ስጠኝ ይህ ክፍል ሲጠፋ ምንም አልቀረው። ያፆምን ዋሻ ውስጥ ተደብቆ ራስን ማሰቃየትን ወይንም የሾሱ ሚስማሮች በተገጠገጡበት አልጋ ላይ መተኛትን የመሳሰሉ ፍሬለሽ ነገሮችን መርሳት አለብን አበቦችን የሚያፀድቅን ሰው አሞግሱት ምክንያቱም ዓለም በዚህ ሰው የተነሳ በበለጠ አሸብርቃለች ያን ጊዜ ለእይወት ትርጉም ታገኙታላችሁ ትርጉም የሚመነጨው ከፈጣሪነት ነው ኃይማኖት አሁን ካለው በተሻለ ቅኒያዊ እና በበለጠ ተፈጥሮአዊ ውበትን የተጎናፀፈ አሾፈጠሪሬ ዓ ፊስን ት ክ ጥያቄቂያችሁ ንፁህ ይሁን። አንድ ሳይሆን አንድ ሺህ አንድ ትርጉም ታገኙሰታሳችሁ ያን ጊዜ እያንዳንዱ ነገር ትርጉም ይሰጣችኋቷል በፀሀይዋ ብርፃን ውስጥ የሚያንፀባርቅ ባለቀለም ድንጋይ ሊሆን ይችላል። ሶቅራጥስን የመሰለ ሰው እንኳን አንድ አውታራዊ ሆኖ ሊቆይ ይችላል።