Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ክፍለ ሁለት ውፕገቅጥ ክፍል ሶስት ትጻር ዝሬ ክፍል አራት ቡዛ ቤትና ከዚያም ዙፉ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ የሚወስነው ው ለአለባበሴ ተጠንቅቄ ወደ ቢሮ ሄድኩ በህይወቴ ለመጆመሪያ ጊዜ የተስተካከለ ሙሉ ስው የሆንኩ ያህል ተሰማኝ ይሁንና ምን ስራ እንደምታክዝ ስላላወቅኩት ፍርሀት እያንዘረዘረኝ ነበር ሀቸያውፅ። አለኝ በቁሜ የማወራው ያልጣመው መስሉሎ ጠዋት ከቤትሽ ስትወጪ ምን እያልሽ ነው የምትወጪው። ስትለኝ ክው አልኩ ይሄ ክስተት እውነት ነው።
በወቅቱ እረፍቱን ምክንያት አድርጌ ወደ ቤተሰቦቼ ዘንድ የፄድኩ እንደሆነ ተንከባክበው ነበር የሚይዙኝ ከስንት አንድ ጊዜ ጥርጣሬ ውስጥ የሚከቱኝ ነገሮች ብልጭ ቢሉም ልጅነቴ ላይ ላዩን ብቻ እንድመለከተው ነበር ያደረገኝ እነዛ ጥርጣሬ የሚፈነጥቁ ሀሳቦች ተሰባስበው እንደድማሚት አስከፈነዱበት አንድ አሳዛኝ ቀን ድረስ እናትና አባት ያለኝ ሰው ነበርኩ ያፇፅዕሁ ዛጓያን «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ዖጭፇ ዕ ዐምባ በገባሁ በአመቴ ይህች ልጅ ቀልጣፋ ትመስላለች ተባለና ወደ ኦጋዴን መንደር ተዛውሬ አንደኛ ክፍል ትምህርት ጀመርኩ ዘርዓይ ድረስና ኦጋዴን መንደር ከኛ ክፍል ትምህርት የምንወስድበት ነው ኦጋዴን መንደር ገብቼ ትምህርት መማር ብጀምርም በትምህርቴ ያን ያህል ጎበዝ አልነበርኩም ትምህርት እጠላ ነበር በዛ ላይ በጣም ስለምታመም ብዙ ጊዜ የመምህራኖችና የብሎክ ሀላፊዎች መወያያ እሆናለሁ ይህች ልጅ የስለት ልጅ ትሆን እንዴ። እያለ ሲያለቅስ ታዳጊው ሁሉ አባታችን አለቀሰ አባታችን አለቀሰ በማለት ሲቀበለው እኔም አምርሬ ነበር ያለቀስኩት ሁላችንንም የወለደን አባባ መንግስቱ ኃይለማርያም ነው ብዬ አምፔ ነበርና ቾችች ዐምባ የሚገቡ ልጆች ለአብዮቱ ህልውና ሲሉ ቤተሰቦቻቸው የተሰውባቸው ወይም በተለያዩ ምክንያቶች ያለሰብሳቢና ረዳት የቀሩ መሆን አለባቸው የሚል መስፈርት ቢኖርም የባለስልጣንና ቤተሰቦቻቸው በህይወት ያሉም ልጆች የገቡበት አጋጣሚ ነበር እናም ዐምባው ውስጥ ካሉን ሞግዚቶች ውጪ እናትና አባት ለሌለን ልክ እንደ እውነተኛ አባታችንና እናታችን ጥሩ ትወና የሚተውኑ ሰዎች ተዘጋጅተውልናል የዚህን እንከን አልባ ትወና ሚስጢር ምክንያት እስከቅርብ ጊዜ ድረስ አላውቀውም ነበር አሳዳጊ አባቴ ብዙ ጊዜ ስለማይመቸው ወታደሮችን ልኮ ነበር በወታደር መኪና እረፍት ወደ ቤተሰቦቼ ቤት የምሄደው ባመቸው ጊዜ ግን እሱም መጥቶ ይወስደኛል ቤት ስሄድ በረብሻ ነው የሚጠብቁኝ የባጥ የቆጡን ያስቀባጥሩኛል ይላፉኛል ይቃለዱኛል ታዲያ ሁልጊዜም ግራ የሚገባኝ የነበረው የዐምባ ሰዎች የሆኑት የአቶ ንጉሴና ወሪት ኢትዮጵያ ወደኛ ቤት መምጣት ነው ናዝሬት ባለው ሕዝባዊ ኑሮ ዕድገት ተብሎ በሚጠራው የዐምባው ቅርጫፍ ውስጥ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ዖጭ ዕሳ ሲመላለሱ እናውቃቸዋለን ለሰላምታ ብኦ ሆን በጨ ሆነው ነው ሰላም ብለውን የሚሄዱት የሚመጡ ከሆነ አመች የማውቀው አዲስ ልብስ ተገዝቶልኝ መክስስ ላይ እነት ብቻ ነው አዲስ ልብስ በምሰብስበት ወቅኑ ሽክ እንድል ለ ዘልቀው ይገባሉ አቶ ንጉሴ በጣም ረዥምና ይጡ ና ፈንጣጣ ነገር ትናንሽ ጠባሳዎች ጥሉበታል ደ በና ሰል እንጂ የአባትነት ባህርይና አላላሳቅ ቅ ፊቱ የተጨማደይ ይም ነዑ ያለው ኮትና ሱሪ በቲሸርት መልበስ ያዘወትራል እጁ ላይ ሁሌም መፅሀፍ አይጠፋም እነሱ ውስጥ ድረስ ዘለቁ ማለት ራት ይቀርብና ጨዋታ ይኖራል ማለት ነው የሚሰሩ ሲ እንዴት ነው ለመደች። አዎ ነይ እጄን ይዞ ልብሴን እንዳወልቅ አደረገና ይሄን የእብድ ዱላ የሚያክል መርፌ ሲሽጥብኝ ሳላውቀው ብርድ ብርድ አለኝ ምልክቱን ይዞ ሄዶ ለጓደኛና ሰራተኛ መታከም መድሀኒት እየተቀበሉ መሸጥ የተለመደ ነበር ለእኔ አልተሳካልኝም እንጂ አንድ ታዳጊ ታሟል ከተባለ አንቡላንስ መንደሩን ቀውጢ ሲያደርገው ነበር የሚውለው ሁኔታዎች ተለውጠው ኢህአዴግ ሲገባ ግን የመድሀኒት በጀትም ጠፍቶ ቁጭ አለ እንዲያ በዓል የመጣ እንደሆነ አስራ አምስት እና ሀያ ዓይነት ብፌ በየመንደራችን ተዘጋጅቶልን በቄጠማና ጌጣጌጥ ሽብርቅ ብሎ መኝታ ክፍላችን ሳይቀር በበዓል ድምቀት ተሽቆጥቁጦ የበላነውን ያህል በልተን የቻልነውን ያህል ወደ መኝታ ክፍላችን ይዘን እንዳልሄድን እንቅልፋችንን ስንጨርስ ኬክ ዳቦ ብርቱካንና ለስላሳውን የበዐሉ ዕለት ጀምሮ አስካለቀ ድረስ ለሶስትና አራት ቀናት እስኪሰለቸን እንዳልበላን ነገሮች ሲለዋወጡ የሚቀርብልን ሽሮ ሲጠለል አሸዋና አሽክት ምስሩ ላይ እየተገኙ ልዩነቱን እስክናማርረው ድረስ ቀጠለ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ጅ መ በ ዓም ክረምት ላይ ወደ ቤተሰቦቼ ቤት ለዕረፍት ለመኡዬ ባህርዳር ነው የምፄደው እናቴ ለስራ ወደ እዚያ ተቀይራለች ብዬ ክጠና ክጠኝ ብር ተቀበልኩ አባቴ ደርግ ከወደቀ በኋላ በመታሰሩ እንደበፊቱ ክረምት ላይ ከቻለ እሱ መጥቶ አልያም የወታደር መኪና ተልኮልኝ ታጅቤ መሄዴ ስለቀረ ከዐምባው የመሳፈሪያ ብር እየተቀበልኩ ነበር በትራንስፖርት የምፄደው ቤተሰቦቻችን ካሉበት ሳይነቃነቁ ባህርዳር ወይም ገለመሌ ፄደዋል እያልን ጠቀም ያለ ብር መቀበልና ከትራንስፖርት የሚተርፈንን ለራሳችን ማድረግ ልምዳችን ስለሆነ ነው እኔም እናቴ ባህርዳር ለስራ ተቀይራለች ብዬ ዘጠና ከዝጠኝ ብ የተቀበልኩት የእኛ ቤት ቀበሌ በተለምዶ አንደኛ መንገድ በመባል የሚታወቀው አካባቢ ነው የግቢያችን በር አጠገብ ትልቅ የሚሊያ ዛፍ አለ በአርሱ ስር ቧንቧ አለ እሱን አልፎ የዝገት መከላከያ ቀለም የተቀባው የዋናው በር መግቢያ ሲከፈት ፊት ለፊት በቆዳ የተሰሩ የባህል የሶፋ ወንበሮች በጠረጴዛው መሀል ማለፊያ መንገድ በመተው በስተግራ ተሰይመዋል በስተቀኝ በኮምፖርሳቶ የተከፈለ አስጎንብሶ የሚያስገባ በር ያለው የሸቀጣ ሽቀጥ ሱቅ አለ ከሱቁ ጀርባ በውስጥ በኩል «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ክክ ጋ ዙሪያሽወርቅ ሀያ አራት ሰዓት የምትቀመጥበት ፍራሽ ተነጥፏል በግራ በኩል በቁጥር ያልተሟላ ሶፋ ተቀምጧል በቀኝ በኩል ቴሌቭዥን ከዴክ ጋር አለ እዛው አጠገብ የድሮ ሬዲዮ ከነሻተሩ ተገትሯል ለሎኑን አልፎ ወደጓዳ የአያቴ መኝታ ቤት ይገኛል በኮሪደሩ በኩል ቀጭን መንገድ ላይ ኮንትሮል ብፌ ግድግዳውን ተጣብቆ ቆሟል በስተቀኝ የዙሪያሽወርቅ ባለቤት መኝታ ክፍል አለ ባሏ ከሌለ ብቻዋን እዚህ መኝታ ክፍል አታድርም እዛው ሳሎን የተነጠፈ ፍራጂ ላይ ነው ውላ የምታነጋው ቤት ስገባ የተደረገልኝ አቀባበል ከወትሮው የቀዘቀዘ ነው ሌላው ቢቀር እንኳን ቡና ተፈልቶ ነበር የሚጠብቀኝ አሁን ግን ቡናውም የሚናፈቅ ሆኖ ቤቱ የሞት ድባብ የሰፈነበት መስሏልፎ ዙሪያሽወርቅ አስምና ኩላሊት ስለሚያማት ተኝታለች የተኛችው ሳሎን ፍራሽ አንጥፋ ነው ሰላም ብያት ገባሁና ሰውነቴን ታጠብኩ የቤቱ መንፈስ ግን አልተመቸኝም ወይም ደግሞ የእኔ መንፈስ አንዳች ነገር ሊፈጠር እንደሚችል ገብቶት ፍርሀት ውስጥ ከቶኛል ማለት ነው ብቻ በጣም ተረብሼያለሁ ያም ሆኖ ግን የእኔ መንፈስ ችግር ብቻ ነው እንዳልልም እናቴ ዙሪያሽወርቅ በሙሉ አይኗ ልታየኝ አለመፈለጓን በግልፅ ማየት ቻልኩ ዙሪያሽወርቅ ጣሰው ከልጅነቷ ጀምሮ ቆንጆ ለመሆኗ ቀይ የፊት ገፅታዋ ይመሰክራል የአናት ሆድ ዥንጉርጉር ስለሚባል እንጂ ከቤተሰቡ እኔ ብቻ ነኝ አፍሪካዊ ጠቆር ያለ ቀለም ያለኝ ዙሪያሽወርቅ የፊቷ ቆዳ ታሁን «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ። ብዬ ብለምናትም አንድ ጊዜ ተናግሬያለሁ በሚል ጥላኝ ሄደችፁ ምንም እንግዳ እንደማይመጣባት ቢመጣባትም እንኳ ረዥም አመታት ካሳደገችኝ ልጂ በልጠውና ቦታ ጠቧት እንደማትቸገር ቢገባኝም ከዚህ በኋላ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ እናቴ እንዳልሆነች ልጂ እንዳልሆንኩ አውቄያለሁና እንዳለችው ዕጣዬ የለገሰኝን መጠጊያ በጊዜ መፈለግ አለብኝ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ መመ ኣ ይ ስምንት ቅድ ቀሚስ ቲሸርኑ ነጭ መሀሉ ላይ ክፍተት ያለው ጫማ ስ ላ ከላይ ደርቤ ነው በአራተኛው ቀን ለብሼ የዙሪያሽወርቅን አንድ ነጦ ት መሄድ እንዳለብኝ እርግጠኛ ባልሆንም ቤቱን ለቅቄ የወጣሁት ወዴ ዓሽ እንኳ ጥልቅ ሀሳብ ውስጥ ሆኝ ዝም ብዬ መራመ ር ትንሽ እንደራቅኩ ከትራንስፖርት የተረፈኝን ብር ይፔው ስለነበር ሰልባጅ ሹራብ ገዥቼ ለበስኩ ወደ ዐምባ መመለሱ እንደሆነ የማይታሰብ መሆኑን ባልበሰለ አዕምሮዬ አገናዝቤ አምጌበታሁ ማንም ቤተሰበቹ ቤት ለዕረፍት የፄደ ታዳጊ መስከረም ላይ አዲስ ልብስ ለብሶ ግቢው ውስጥ መነጋገሪያ መሆን ትልቁ ነገሩ ነው ፅታን ጎቋቀሟያ ንዲቱ ሄዳዘዕ ንዴቱ ዐምያ ወሰፐ መጠቋቆሚያያ መቀዘያ ስሆናሁ ከአስተዳደሩ ጀምሮ ለምን መጣሽ። ስል ራሴን ጠየቅኩት የግድ የተሻሰ አማራጭ መፈለግ እንዳለብኝ ወሰንኩ ለሱ ደግሞ አዲስ አበባ ከመሄድ የበለጠ ጥሩ ነገር አልታይ አለኝ በስጋ የማይወልደኝ አሳዳጊ አባቴ ያስተዋወቀኝ የሱ ዘመዶች አዲስ አበባ ስላሉ ትንሽ ቀን እነሱ ዘንድ ባርፍና ለትምህርት ቤቴ የሚሆን ነገር ምስት ብር በመክፈል ከናዝሬት ተሳፍሬ ወደ አዲስ ባገኝ ብዬ በማሰብ አ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ አበባ ገሰገስኩ አንዳንዴ ወደ ዐምባ ልንገባ ስንል ወደ አዲስ አበባ ሄደን ጓደኞቻኙን ዙ ጓደኞቼ ጋር በመሆን ነበር ወደሽ ቤት ወይም ለዝር በመሰባሰብ ከ ዐምባው የምንሄደው አሁንም ዐምባ መግቢያችን ቀን ገና ቢሆንም እንኳን ልጠይቃት ብዬ ጓደኛዬ እጅጋየሁ ቤት አመራሁ ፈን ፅ ብዖቶ ዉደ ፅየ መጽቸ ብያወሀ ደኛዘ ብዬ ብማሰብ የሷ ቤተሰቦች ቤት ጨርቆስ ነበር ቤታቸውን በደምብ ስለማውቀው እሷ ጋ ስ ልጠይቃት የሄድኩ መስሏት እቅፍ አድርጋ ስማኝ አድረሽ ሂጂ ስትል ለመነችኝ ጥያቄውን በለስ የቀናኝ ያህል ነው በደስታ የተቀበልኩት ያን ዕለት እሷ ጋ አድሬ ሁለትኛውን ቀን ስደግም ግን እህቷ የእንጀራ አባታቸው እንደተቆጣ ስትነግረኝ አደሪ ስላለችኝ ነው ብዬ ነገሩን በመሸፋፈን በቃ እፄዳለሁ ደህና እደሩ። ብሎ መንገዱን በደንብ ገለፀልኝ በስንት እንክርት ፒኮክ ስደርስ ዘመዳችን ተቀበለኝ ቤት ስገባ ግን ዙሪያሽወርቅ ጋ ሲመጡ እንደምሆነው ነፃ ሆፄ አብሬያቸው ለመጫወት አልቻልኩም ሰምተው ሊሆን ይችላል ብዬ በማሰብ በነገሬ ላይ ሁሉ ቁጥብ ሆንኩ ሁለት ቀናት እነሱ ጋ ካደርኩ በኋላ ክረምቱን እዚህ ከምትቀመጪ ስራ ጀመሪ ሲሉኝ እሺ አልኩ የአክስቴ ልጅ ተኮላም ስራ አስገባት ተብሎ ቦታውን ሊያሳየኝ ወሰደኝ ተኮላ የአራተኛ ዓመት የዩኒቨርስቲ ተማሪ ነው ዘበኛ ሰፈር ወደሚባለው ሰፈር ትንሽ ልብስ በፌስታል ይዝ ሄድኩ ይዞኝ የሄደው ሰው ቤት መሆኑንና የተገኘልኝ ስራ የቤት ሰራተኝነት እንደሆነ ሳውቅ ደነገጥኩ ምን ፅራ ፅዖ ርከክ ከሃ በ ስራ ትችያለሽ። አይ እንጀራ መጋገር እንኳን አልችልም እሳት ሲነካኝ ስለሚነስረጂ» ስል ከአፌ ነጥቀው አይ ግድ የለም እስክትለምጂው ነው አሉኝ የቤት ሰራተኛ ቀጣሪዎች መጀመሪያ ጥሩ ፊት አሳይተው እየቆዩ መከራ እንደሚያመጡ ያወቅኩት ከዛ በኋላ ነበር ስለብር አላወራሁ ስራ እንደማልችልና ዐምባ አሞላቅቆ ያላደገኝ መሆኑን አልተናገርኩ ብቻ እሺ ብዬ ገባሁ የመኝታ ክፍሌን ሲያሳዩኝ ዴስ አለኝ ዖሀምሆ ዕያቸ ስንዳያቦኝ ስንዳ ደሂሰ ምንም ኗደያም እንደገባሁ ያገር ልብስና ጋቢ አጠብኩና ስጨርስ ቤቱ በሰም እንዴት መወልወል እንዳለበት አሳይተውኝ መወልወል ጀመርኩ ትንሽ እየሰራሁ ሳለሁ አቅም እያጠረኝ ሄፄደ ምንድነው ቸ መቼም ኢህአዴግ ከገባ ጀምሮ ክፍላችንንና ልብሳችንን ማፅዳት የኛ ስራ ስለሆነ በመጠኑም ቢሆን ጋቢና ጅንስ ማጠብ የነሱ ፍላጎት የሆነ ምግብ ማዘጋጀትና እንደባለሙያ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ መምሰል የተራራ ያህል ገዝፎ እየተፈታተነኝ እያለ አንድ ቀን የቤቱ ልጆች ወርቅ ጠፋን ብለው ይጪሟሁ ጀመር ወዲያው የነሱ ጩኸት ሳይበርድ አድርሳት ተብሉ የተላከው የዩኒቨርስቲ ተማሪው ተኮላ መጣ ሳየው ገና ደነገጥኩ የመጣበት ምክንያትም ግልፅ ሆነልኝ ሆቺገሁ ማዘቶ ዕወ። ንዳ በጣም አዘነች ዐምባ እስከምንገባ ድረስ ር እንደሌለውና ዐምባ ስገባም ልብስ ልትገዛልኝ ረችኝ ደስ አለኝ ቢያንስ የቀሩኝ ቀናት እስኪያልቁ የጓደኛዬ ብርቄ እናት ጥሩዬ እሷ ቤት ብቆይ ችግ እንደምትችል ነገ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ማረፊያ ማግኘቴ ትልቅ ነገር ነበር የዐምባ ልጆች ታሪካችን ደግሞ መስከረም ትምህርት ቤት ቢጀመርም ዘግይተን በፃያ አካባቢ ስለሆነ ዐምባ የምንገባው ሊደርሱብኝ ከሚችሉ በርካታ ችግሮች ሁሉ ነውና የታደገችኝ በደስታ ውስጥ ብገኝ አይደንቅም ወደ አክስቶቼ ቤት ፄጄ ስራ ኮተቤ አካባቢ አግኝቻለሁ ብያቸው በላስቲክ ውስጥ ያለኝን ልብስና የማርያም ስዕል ይፔ ልወጣ ስል አክስቴ ሀምሳ ብር ለማንኛውም ብላ ሰጠችኝ ሊደፍረኝ የሞከረው ተኮላም ለታክሲ ብሉ ሰላሳ ብር ሰጠኝ ብሩን ቀዳድጄ ላዩ ላይ ብበትነው በተደሰትኩ ሆኖም ግን መውደቂያዬ የማይታወቅ ሰው ነኝና ለንቀት ቦታ ልስጠው እንደማይገባ ራሴን አሳምቼ ብሩን ይፔ ወጣሁ ጥሩዬ ቤት በነበርኩባቸው ቀናት ሁሉ አንዳች የጎደለብኝ ነገር ባይኖርም ደስታ ግን በጣም ነበር የራቀኝ ሰው ከየት እንደመጣ ለሱ መገኘት ምክንያት የሆኑትን ሰዎች እስካላወቀ ድረስ እውነተኛ ደስታ ከየት ያመጣል። ውስጤ ግን ዙሪያሽወርቅ ስለእናቴ የምታውቀው ነገር ካለ ዜጄ እንድጠይቃት ገፋፋኝ ምናልባትም ማረፊያ ፍለጋ የፈጠርኩት ሰበብ ሊሆን ይችላል እንጂ በበኩሏ ምንም የምታውቀው ነገር እንደሌለ ሳላውቀው ቀርቼ አልነበረም ይሁንና ናዝሬት ወርጄ ወደ ዙሪያሽወርቅ ቤት የሚወስደውን መንገድ ተያያዝኩት ወደ ቤቱ ስቃረብ ግን ልቤ መምታት ጀመረ ፍርሀት ሊያጥወለውለኝ ቃጣው ቦ ምንድነው ዖማደኗወ ምንፅ ኦው ዖምቱ ልመልሳቸው ያልቻልኳቸው ጥያቄዎች ውስጤ ጭንቀት ፈጠሩ ያ ማረሬያያን ሪፀ ሌላኛው ተተካ ፅሃታያ ቋደያየፀሁም ምንም እንደማታውቅና ቤተሰቦቼን በማፈላለግ ልትረዳኝ እንደማትችል እያመንኩ እንዲያ ብላ የሸኘከችኝ አሳዳጊ እናቴ ቤት «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ዖጭፇ ሳ መግባቱ ፍርሀት ለቀቀብኝ ወዲያው አካባቢው ያሉ ሰዎች እንዳያዩኝ እየተጣደፍኩ ዙሪያሽወርቅ ቤት መግባቱን ትቼ ወደ ናዝሬት ማርያም በሚወስደው መንገድ ታጥፌ የሶምሶማ ሩጫ ውስጥ ገባሁ ወደ ማርያም ስፄድ ዙሪያሽወርቅ ቤት የተዋወቅኳት ሽዋፀሀይ የምትባል ጓደኛዬን አገኘኋትና ከሷ ጋር አትለፉኝ የሚባለው ምግብ ቤታቸው ሄድን እናቷ ወሮ ሙሉነሽ ሲያዩኝ ጮኸው ሳሙኝ እናትሽ ጋ ደረስሽ ወይ። አባቧ በልጅዎት መታከሚያ አጥቼ ነው ጎረምሶች ካልደፈርንሽ ሲሉ ወጋጉኝ ትንሽ ብር ሳገኝ እሱን ይዢ ወደ አንድ ሱቅ አመራሁ ቴትራሳይክልና የቁስል ፕላስተር ገዝቼ የሚደማውን በመጥረግ አሸግኩት ለአንድ ሳምንት ያህል ያለ ሀሳብ ጎመን በዳቦ መግዣ ሳንቲም ማግኘዝቁ ሳረጋግጥ ልመናውን አቆምኩት ለምን የምበላው ብቻ ከሌ እንደምለምን አልገባኝም ልጆቹ እንዳሉኝ ትንሽ ሳልበጣጠስ የቀሪ አልመሰለኝም ብጣሻም አይደል ያሉኝን በዚህ ሁኔታ ላይ እያለሁ ነው ለሶስተኛ ጊዜ ጤናዬን ሊጠይቁኝ ጥ ያሉት አባ አንድ ዜና ይዘውልኝ የመጡት ብዙ ጊዜ ወደ አዲስ ካታ ፐን ን ሲሚ ሙዞ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ስለሚመላለሱ ዐምባው ከተበተነ በኋላ በየጎዳናው ላይ የህፃናት ዐምባ ጉዳይ አስፈፃሚ ፅቤት እኛ በተለምዶ መከታተያ ብለን የምንጠራው ቢሮ እየቀረቡ ኡኡታቸውን አሰምተው ኖሯል በዚህም ምክንያት ችግር ላይ ያሉ የዐምባ ልጆችን መመዝገብ ሲጀመር አባ ፄደው አስመዝግበውኝ ነበር የመጡት በይ ነገ ቀጥታ ፅቤቱ መሄድ አለብሽ አሉኝ ግንኮ አባ ዐምባው እንደሆነ ተበትኗል መመዝገቤ ምን ይጠቅመኛ ል። መጀመሪያ ናዝሬት ነው ዘመድ ያለኝ ብያቸው ወደዚያ ሲያደርሱኝ ዝዋይ ይሻለኛል ብዬ ያልኩት በደንብ የማውቃቸው ሁለቱን ከተሞች ብቻ ስለሆነ ነው በተለይ ለዐምባ ልጆች ትልቁ ከተማ ትልቁ መዝናኛ ዝዋይ ነው ብዙ ምክንያቶች ዝዋይን እንድንረግጥ ስለሚያደርጉንና የኑሮ ርካሽነትም ዝዋይ ስለሚሻል በደንብ እናውቃታለን ብዬ ብል ማጋነን አይሆንብኝም ቺርስ ሆቴል በቀን ስድስት ብር አልጋ እየያዝኩ ሁለት ቀናት ቆየሁ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ሀሳቤ ተራም ቢሆን እንኳን ስራ አላጣም የሚል ነበር በየቦታቤ እየዞርኩ ብሞክር የሚያስጠጋኝና ፊት የሚሰጠኝ ጠፋ ስራ ማጣኑ ብቻ ሳይሆን ተስፋም ጭምር ነበር ያጣሁት አዝማሚያውን ሳየጤ ድቅድቅ ጨለማ ብቻ ሆነብኝ የሰው ልጆ በድቅድቅ ጨለማ ውስጥ በተስፋ መቁረጥ ማዕበል ከመንገላታት ውጪ እድል እንደሌለው ለማወቅ ጊዜ አልፈጀብኝም የሁለተኛው ቀን ምሽት ላይ እንደተለመደው እንቅልፍ ሲያስቸግረዛ ስለህይወቴ ማሰብ ጀመርኩ ከአሁን በኋላ ለእኔ ያለሁት እኔ ብቻ መሆኔ ገባኝ ዐምባ መንግስት ቅብርጥሴ ብዬ ብል የማመጣው አንዳችም ለውጥ አንደማይኖር ተረዳሁት ፅንሃዲያው ውኔ ሏደ መድረሰ ሇኝ ስል አሰብኩ ህይወት በውሳኔ የተሞላች ናት ው ሂዩቶ ው አይደል የሚባለው። እዚህ ህይወት ውስጥ መቆየት እንደሌለብኝ የእውነት ስራ የመፈለግ ስሜት ካለኝ እሱ የሚሰራበት አዋሽ አርባ ያለው የወፀታደሮች ካምፕ ውስጥ ስራ ሊያገኝልኝ እንደሚችል ነገረኝ ያን ዖሽት ምንም ሳናደርግ አምሽተን ተለያየን ከነጋው ጀምሮ አብረን ምሳ መብላት ጀመርን እሱ እዛ ሆቴል ስለበር ያረፈው በቆየባቸው ቀናት ሁሉ አልነኬ የመሆን ባህርዬን በማድነቅ በዚሁ እንድቀጥልና ሌላ ስራ መያዝ እንዳለብኝ እየመከረ ጥቂት ብሮችን እየሰጠ ሲያበረታታኝ ቆየና ወደ አዋሽ አርባ ሊሄፄድ ወሆኑን ነግሮኝ አብረን እንድንሄድና የጠቀሰልኝ የወታደሮች ካምፕ ውስጥ በተላላኪነት ስራ እንደሚያገኝልኝ በመግለፅ ጨቀጨቀኝ ምክንያቱ ባልተገለፀልኝ ሁኔታ ሰውየውን አምቼ ተከትየው እንድፄድ የሚያስችል ወኔ አልነበረኝም አድራሻውን ተቀብየው እንደምመጣ ነገሬው ተለያየን ካሮች እንዳሰብኳቸው ሳይሆኑ ቀርተው ይሁን ወይም ሌላ በውል ያልተረዳሁት ምክንያት ኖሮ ለይቼ ባላውቀውም በሁለት ምክንያቶች የተነሳ ናዝሬት ውስጥ መስራት እንደማልችል እየተረዳሁት መጣሁ ኳ ቭ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ አንደኛ አንድ ሁለት የዐምባ ልጆች ቡና ቤት ውስጥ አይተውኛል አልፎ ተርፎም በአሳዳጊዎቼቹ ቤተሰቦች ተከብቤያለሁ ሁለተኛ ደፍሬ ከወንድ ጋር የመተኛቱ ስሜት አልመጣልኝም ቦታ መቀየሩ ድፍረኑ ሊፈጥርልኝ ይችላል ብዬ አማራጭ ክተሞችን አሰብኩ አዲስ አበባ አዋላና ጅማ ጥሩ መሆናቸውን ብሰማም ብዙ የዐምባ ልጆች በተጠቀሱት ከተሞች በርካታ ቡና ቤቶች ውስጥ እየሰሩ እንዳሉ ስለሰማሁ ደፍር መፄድ አቃተኝ መተሀራን ግን በሁለት ምክንያቶች መረጥኳት አንደኛ የዐምባ ልጆች ላይኖሩ ይችላሉ በሚልና ካልሆነልኝ እንኳን በዛው አዋሽ አርባ በመሄድ ስራ አስቀጥርሻሰሁ ያሰኝ ፍቅሩ ፃይሉን ማግኘት እችላለሁ በሚል መተሀራ መርቲ ስፄድ በጣም ነው የደነገጥኩት አራት የዐምባ ልጆችን አገኘሁ ዞፉ ምድቋጀ ደያን ዖዐምያ ሪደቸ ያሀ«ታተ ዖቶ ደያን ወደኛቻውን ዞማፀያሮተ በተለይ እንደእኔ ጨርሶ እንኳን ዘር ማንዘራቸውን የማያውቁ ወይም እያወቁም ተቀባይ ያጡ የተሰማሩት መጥፎ ስራ ላይ ከሆነ ማንነታቸውን ሽምጥጥ አድርገው ከመካድ ወደኋላ አይሉም ዝዋይ አያለሁ ሀይቆች ሆቴል ሁለት የዐምባ ሴቶችን አግኝቼ በስማቸው ጠርቼ ላናግራቸው ስል ተሳስተሻል ሲሉ ድርቅ ብለውብኛል ፅም ንድ ዎን ፅንያነኑታ ቋደያሃ ደሆንጋ መርቲ ላይ ዕዮን ተስፋዬና መታሰቢያ ተስፋዬ የሚባሉ እህትማማቾችን ሳገኛቸው ጮህኩ ፅዮን ጋዜጠኝነት ከእኔ ጋ ትሰራ ስለነበር በጣም እንቀራረባለን በይ ነይ እኛጋ ትቆያለሽ ብላ ይዛኝ ፄደች ጾምን ኛ በቶ ሀፅራ ህጅ ዖመጣዕቶ ሀሪ ትንፍሽ ሳልል ሁለት ቀን ቆየሁ ይሁን እንጂ ከፍተኛ ሙቀት ያለበት ሀገር ስለነበር ያፉስታ ጥላቻን «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ጡቴ በጣም ታመመ ፍቅፍቅ እያለ አሰቃየኝ ለፅዮንም ለምን እንደመጣሁ ጫፍ ጫፉን ስነግራት በሁኔታው አዝና መከረችኝ ምን ሲደረግ ነው ቡና ቤት የምትገቢው። ኤ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ያጭ ሰሳ ። ሁለተኛው ፃሳብ በገዛ እጅሽ ያመጣሸው ጣጣ ነው ሦስተኛው ዛሳብ ለዋጥፋቱ ሁለታችሁም አስተዋጽኦ አላችሁ አራተኛው ሁሉም የየራሳቸው መልክና ቅርጽ ይዘው ሃሳብ የሚቀባበሉ ያህል ታዩኝ ሁኔታው ሲያስፈራኝ ግን በሃይል ጮህኩ ቤተክርስትያኑ ውስጥ ያሉ ሰዎች በግርምት አስኪያዩኝ ጮህኩና አይኔን ጨፍፔሼ ስገልጠው እልም ብለው ጠፉ ቾቾ እያደር ህመሙ ሲጠናብኝ ምንም ምግብ መብላት አቆመኩ ሳልበላ ከዋልኩ መፀዳጃ ቦታ ላይ የማስወጣው ስለማይኖር በመቀጫዬ በኩል የዙ ዛህንመመመመመመመሺን «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ፇ ከባከብ ሞከርኩ ይሁን እንዲ ርዛቡ ቀን አልሰና ን ያለውን ህመም ሰመ ጃ ቦታ ስቀመጥ የማየውን የከፋ ስቃይ እኒ እያለኝ የበላሁ እለት መፀዳ እግዚአብፄር ብቻ ነን የምናውቀው ከላይ ጡቴን ከሥር በዛ ሳዩ ጭንቀት ያም ሆኖ ግን የጐዳና ላይ ህይወት ከነችግሩ ለእኔ የተሻለ ነበር ጎዳና ላይ ያሉ ልጆች በተለይ ከዚህ በፊት ሁለቴም ስመጣ የነበሩት አዝማሚያዬ አስፈርቷቸውና ሦስት ጊዜ ከጠራት የጎ ፃዛድራ ሰፍሮባታል ማለት ነው ብለው ከቤተክርስቲያኑ ግንብ ዢ አያይዘው ትንሽ የላስቲክ ቤት ሰሩልኝ ታ ላን ን ን «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ለሁለት ዓመታት የናዝሬትን ጎዳና ተኛሁበት ህይወቱን ለምጄው ኑሮዬ የሚፈፀመው እዛው ነው ብዬ ባመንኩበት ሰዓት አንድ ዘላለም የሚባል ሰው በጎዳና ተዳዳሪዎች ላይ ፕሮግራም ለመስራት መጥቶ ስዘፍን ካየኝ በኋላ ከአለባቸው ተካ ጋር አገናኝሻለሁ ከቻልሽ አዲስ አበባ ነይ ብሎ ስልክ ቁጥሩን ሰጠኝ ነገሩን ሳውጠነጥነው የጎዳና የጎዳና እንደብርቅ የሚታየው አዲስ አበባ ጎዳና ላይ ብከትም ይሻላል ብዬ ለመሄድ ልቤን አነሳሳሁት ዘላለም ወደ አዲስ አበባ ከመጣሽ ከአለባቸው ጋር አገናኝሻለሁ ነው እንጂ ያለኝ ሌላ ያደረገልኝ ነገር ስላልነበር ወደ አዲስ አበባ ለመሄድ የትራንስፖርት ገንዘብ ማግኘት ችግር ሆነብኝ ውስጤ ዛሳቡ እየተተራመሰ የትራንስፖርት ማግኛ መንገዱን እያውጠነጠንኩ እያለ ነገ ኢየሱስ ስለሚነግስ መሄድ አለብን ተባሰለ ጥቂት ገንዘብና በተለይም ደግሞ ምግብ እንደልብ እንደሚገኝ እርግጠኞች ነበርን እኔ ግን በተለየ መንገድ ለትራንስፖርት የሚሆነውን ገንዘብ ማግኘት እንዳለብኝ ተሰማኝ ክንደርስ ድረስ በምን መንገድ ገንዘቡን ማግኘ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን እስ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ያጭ ሰ ት እንዳለብኝ ሳምሰለስል ሁለት አማራጮች ነበሩ አእምሮዬ ውስጥ የተከሰቱልኝ መስረቅ ወይም መለመን መለመን ካለብኝ የሆነ ተአምር እንዲፈጠር ጭምር ዐልዬ ካልሆነ የአምስት ሰው ፊት አይቼ የሚገኪ ፃምሳ ሣንቲም ብቻ ነበር በዚህ ዓይነት እንዴት ነው የምፈልገውን ያህል የማገኘው። «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ረዥም ቀሚስ ነጭ ቲሸርትና ነጠላ ጫማ አድርጌ ነበር አዲስ አበባ የበባሁት ማንም ጐዳና ተዳዳሪ ናት ብሎ ማሰብ በማይችልበት ሁኔታ ሽክ በልክ ብያለሁ እጄ ላይ ጥቂት ገንዘብ ብቻ ቢሆንም ያለው ውስጤ ገን የጐዳና ላይ ስቃይ በቃ የተባለ ያህል ፊቴን ብርፃን አጐናጽፎታል ምናልባትም ዐምባው መበተኑን ካወቅኩ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ይመስለኛ ል ደስታ የሰፈነብኝ ምንም እንኳን የጡቴ ህመም ጨርሶ ባይድንም ምንም እንኳን ብዙ ስለማልመገብ ሽንት ቤት መቀመጡ ስለማይበዛብኝ በመቀመጫዬ በኩል ያለው ህመም ጨርሶ ባይጠፋም አእግዚአብፄር ይመስገን ዛሬ የአዲስ አበባን አየር እየማግኩ በመሆኑ ውስጤ ዕረፍት ስፍኖበታል በተለይ የዙሪያሽወርቅ ዘመዶች ጎዳና ላይ ሳያዩኝ ወደ ስዲስ አበባ መሄድ መቻሌ ውስጤን በአሸናፊነት ደስታ አጥለቀለቀው እርግጥ አንድ ሁለት ሰዎች ያገኙኝ ቢሆንም ጎዳና ላይ እንዳለሁ ላይሆን ቤተክርስትያን እንደምሳለም በማሰብ ነበር ሰላም ብለውኝ የነበረው ዐምባ እያለሁ ሁለት ወር ለክረምት እረፍት ብቻ ስለምመጣ ከዙሪያሽወርቅ ቅርብ ዘመዶች በቀር የሚያውቀኝ እምብዛም ሰው ስልነበረም እዙ ባሁን ከሃ ርከኽፐ ። «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ያጭ ዕሳ ጥሩ ው። አላቸው ለአለባቸውም ይቺን ልጅ አሁን ብንቀዳት ምንም ለውጥ አናመጣም ደም ተቋጥሮበት የነበረው ጡቷ መርፌ ሲነካው የተቋጠረው ደም ፈርሷል አለው መድፃኒት ተሰጠኝና ኦኘራሲዮን መሆኔ ቀረ ኮተቤ እነብርቄ ጋ እያለሁ ከአለቤ ጋ ብዙ ጊዜ እንገናኝ ነበር ዛሳቤ ምን እንደሆነ ጠይቆኝ ነገርኩት አላምን ብሎ እንድዘፍንለት አደረገኝ ሰምቶም ሲጨርስ ይሄንን ጥረት ይዘሽ ተስፋ እንዳትቀርጪ አለኝ በየጊዜው በሚችለው አቅም ሁሉ ይረዳኝ ነበር እኔ ግን ሥራ ባለማግኘ ቴና ዝም ብዬ እየተረዳሁ መቆየት እንደሌለብኝ ተሰምቶኝ ወደዝዋይ ሄጀ ብሞክር እንደሚሻለኝ አመንኩ ይህንኑ ለአለቤ ሳጫውተው ጥሩ ኑራ ያፉስሶ ፐዛሁን «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ነው በራሴ መሥራት መቻል አለብኝ ብለሽ ከወሰንሽ ብሉ ሰጠኝ ያንን ይ ኑሮዬን ዝዋይ ላይ ከማድረጌ በፊት ነጡ ከየኑ እንደተገኘሁና ማን ዐምባ ውስጥ እንዳስገባኝ ለማወቅ ዐምባ ፄጄ ስጠደኑ ወደቀጨኔ ህፃናት ማሳደጊያ የመሩኝና ወደዛ ስፄድ ህፃን ስናይኑ ከልጅነቷ ፎቶ በቀር ማስረጃ የላትም የሚለውን ፋይል ማየት ኝኒ ስሜ ሙሉጉጃም አለመሆኑን ያወቅኩትና ቢያንስ እንኳን ፋይሉ ላደ ባለ ስሜ ልጠራ ብዬ ስሜን ከሙሉጉጃም ወደ ሰናይት የለወጥኩት ርከክ ከሃ ኪበ የአፉ ባሁንፎመ መ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ዝዋይ እንደፄድኩ አንድ ዘለቀ የሚባል ሰው አገኘሁ እልፍነሽ ነው ከአሳዳጊ እናቴ ጋር ምን ዓይነት ዝምድና እንዳላቸቤ ባላውቅም እንደዘመድ የተዋወቅነው ናዝሬት ነው አሁን ከእናቴ ጋር ዝዋይ ኑሮውን የመሠረተ ሲሆን በልብስ ሰፊነት ነው የሚተዳደረው እነሱ ጋ ፄጄ አረፍኩ ሲያዩኝ ገና በደስታ ነበር የቀረቡኝሼ ከቀባበላቸውም ሌላ ነገር ነበር ለጥቂት ቀናት አንቀባሮ የ ሚያቆይ ገንዘብም ይዢ ስለነበር ምን ይሰራልሽ ምን በላሽ እየተባልኩ ቆየሁ ወዲያውም ሐረር ቢራ ማከፋፈያ ሥራ አገኘሁና በወር ብር እየተከፈለኝ ከጥዋቱ ሰዓት እስከ ማታ ሰዓት እሰራ ጀመር በእውነቱ ለእኔ ድንቅ ሥራ ነበር ከጐዳና ህይወት ወጥቼ ተቀጥሬ እየሰራሁ መሆኑን ማመን ከበደኝ ስንቱ ጐዳና ላይ እንደሚቀር ስንቱ ጐዳና ላይ ወልዶ ተዋልዶ ህይወትን ስንቱ በገባበት የቡና ቤት ሥራ በዛው እንደ ሁሉ በአጋጣሚዎች ተጠብቄ ራ እዛው እንደሚመሰርት ሚቀልጥ አውቀዋለሁና ከዛ ሷን በመቻል ላይ ያለች ሴት በመሆነ ችሎ መደሰትም ትልቅነት ነውና ደስ አለኝ ሁ ሃገን ሬሜ ን «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ጠርኩ ነበር ሥራ ቦታ የምመገበው ጠረው ስሜት እነን ደስ ሳያሰኘኝ ሲቀር ርበኝ አቡወለድ ገዝቼ እየበላሁ ሥራዬን ሰ ቤት ስኖር ምላሳዬን አየቋ አዶር ግን በመካከላችን የተፈ ምሳ መቋጠሩን ተወኩት ቀጠልኩ አንድ ቀንም ሞጆ ከተማ ውስጥ የምትኖር የዙሪያሽወርቅ እህት ባል በምን መንገድ ያለሁበትን ቦታ አውቆ እንደመጣ ባይገባኝም መልዕክት ይዞልኝ መጣ የዙሪያሸወርቅ ልጅ አይደለሽ። ሲለኝ እርግጠኝነት በጉደለው ሁኔታ ራሴን ነቅንቂ ስጨርሰ አንድ ደብዳቤ ሰጠኝ ደብዳቤው እየፈለጉኝ እንደሆነና ቤት እንድመጣ የሚገልጽ ነው ይሁንና የራሷ የዙሪያሽወርቅ እጅ ጽሁፍ አይደለም እንደገናም ስለሷ የሚገልጽ ነገር የለውም እመጣለሁ በልልኝ ብዬ ነገር አለሙን ረሳሁት ምንም እንኳን ዙሪያሽወርቅ ልጄ አይደለሽምና በጊዜ መውደቂያሽን አዘጋጂ በለችኝ ሳይ ያለኝ ቅሬታ የደበዘዘ ቢሆንም ከቤቷ ካስወጣችኝ በኋላ ግን ለበርካታ መከራዎችና ስቃዮች መዳረጌን መርሳት የሚችል መልካም መንፈስ አልነበረኝም እናም ለመፄድ ጨርሶም ፍላጐት አጣሁ ወዲያው ግን ያለሁበት ዘለቀና እናቱ ፊት እየነሱኝ ቅርበታቸው እየቀነሰና ፀባያቸው ጨርሶ እየተለወጠ መጣ ሁኔታቸውን እንደማስጠንቀቂያ እየተመሰከትኩት እያለ ቤቱን ለቅቄ እንድወጣና የራሴን እንድከራይ መከሩኝ የማገኘው ደሞዝ ከኪራይ አልፎ ከወር ወር እንደምንም ሊያቀየኝ የሚችል ነበርና ምንም ሳላንገራግር አመስግሜያቸው የሜከራይ ቤት መፈለግ ጀመርኩ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ እንጂ የስፈሩ ጐረምሶች መግቢያ መውጫ ስጠኝ ሥራ በ ባለቤቱና ልጆቹ ማታ እየመጡ የሚጠጡ ሰዎችን በኣግባቡ ማስና እንዳለብኝ እየነገሩኝ ሌት ተቀን ይጨቀጭቁኛል የጠጪዎቹን ፍላጐ እንዳላሟላ መንገድ ላይ ዱርዬዎች ይለክፉኛል በተለይ አንድ ትሬኒ ፖሊስ መተንፈሻ እስካጣ ድረስ መከራ ሆነብኝ ይሄም ሁሉ እየ ግን ማንም ለው ሊገጥመው የሚችለው ዕጣ እንደሆነ በማወ ተቋቁሜው ነበር ነገሩ ግን እየባስ ሲፄድ የተከራየሁበት ቤት ጉን ጫማ ቤት የሚሰሩ ልጆችን ቀስ ብዬ በመቀራረብ እንዲሸኙኝ ማድረገ ጀመርኩ ለሚያስቸግሩኝም ሁሉ አንዱን ባሌ ነው እያልኩ እያስተዋወቅኩ እንዲያው ለጥቂት ነገሩን ለማቀዝቀዝ ሞከርኩ በዚህ ሰዓት ላይ ደግሞ ባሌ ነው ካልኩት ልጅ ጋር ምንም ግንኙነት እንደሌለን ሲረዱ ጠንካራ ዛቻና ዱላ ያቀምሱኝ ገቡ ያኔም ቤት መቀየር እንዳለብኝ አም አንገት ማስገቢያ ብቻ ያላት ቤት በ ብር ተከራየሁ ችግሩ ግን እዚህም ሊተወኝ አልቻለም እንደገና ቤት መቀየሩ ትንሽ ጊዜም ቢሆን ትንፋሽ ይሰጠኛልና ጫማ ሰሚሰራው ጓደኛዬ ሌላ ቤት አንዲፈልግለኝ ነገርኩት ይፄን ባልኩት በአጭር ጊዜ ውስጥ አንዬ ቤት እንዳገኘልኝ ነገረኝና ሄጀ አየሁት ጥሩ ቤት ስለነበር እዛ ገባሁ ውሉ ሲያድር ግን ልጁ እዛ ግቢ ውስጥ ደጋግሞ መታየቱ ግራ ገባሺ ሰካንስ ከቤተሰቦቹ ውርስ ያገኘው ቤት ውስጥ ኖሯል ያከራየሻ ለምን በግልጽ ሊነግረኝ እንዳልቻ አልገባኝም ለቅቂ እንዳስወጣ ለራሲም ሆነ ለሱ የማቀርበው ቅንጣት ታክል አሳማኝ ምክንያት የለኝም እንዳልቆይ የሱን ቤት እንዳከራሽ ሊነግረኝ ያልቻለበት ምክንያት ጥር ውስጥ እያለሁ ጣሬ ውስጥ ጥሎኛል በዚህ ነ ጥሩ ሚስት አመጣህ እያሉ ሲሉት እሰማ ጀመር «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ያሉበት ግቢ ነው እዚያ ውስጥ ም ደግሞ ወሬ ለማግኘት ከባድ አይደለ ቀስ በቀስ ከሱ ጋር ያለን ቅርበት እያደገና ዘፉ አሳቢነት ስላላየሁበት ጥርጣሬዬ ቀስ አ በደንብ መግባባት ጀመርን በየመንገዱ መከታ ሆነና ቁጭ አለ እኔም ተንፈስ አልኩ በጣም ጫን ብለው ለመጡብኝ ሁሉ ባለቤቴ ነው እያልኩ ኩምሽሽ ሳደርጋቸው ቀየሁ ሠረቱ እሱም እንደ ባለቤት መተወን ጀምሮ ነበር ሥራዬ የራሱ ችግር ቢኖረውም ድንገት በተፈጠረብኝ ህመም ምክንያት ላቋርጠው ከመቻሌ ውጪ ጥሩ ነበር በየደቂቃው የማያቋርጥ ነስር ተገተገኝ የወር አባባዬ ሦስትና አራት ወር ያህል ያለማቋረጥ እየፈሰሰ አስቸገረኝ ጣጣዬ በራሱ መንገድ በህይወቴ ላይ መሰናክል ሲሆን እኔም ራሴ ይነለያፉ ሪያ ሆን ጳንዴ። ስል ለማሰብ ተገደድኩ ህክምና ማዕከል ፄጄ ስመረመር ከጭንቀት የተነሳ ችግሮቹ አየተፈጠሩብኝ እንደሆነ ተነገረኝ እንደ አውነቱ ቤተሰቦቼን ከማፈላለግ ስሜት በዘለለ ሌት ተቀን የምጨነቅበት ተገዳይ ባለመኖሩ የህመሜ ምክንያት ምናልባትም እኔም ከማውቀው በላይ ጥልቅ ስሜት ይኖረው ይሆናል ስል አሰብኩ በመ ሀመሙ ከቁጥጥሬ ውጪ ሲሆን ህክምና ለመውሰድ ስል አቋረጥኩት ሀመሜ ጭንቀት መሆኑ ስለተነገረኝ መፍትፄው መጨነቄን ማቆም አንደሆነ ስለገባኝ ትንሽ ዕረፍት ወስጄ ያለማቋረጥ እየወረደ የሚያስቸግረኝን የወር አበባ ለማስቆም ህክምና ለመውሰድ ወሰንኩ በዚህ ሁኔታ ቤት ውስጥ መዋል እንደጀመርኩ ነው አከራዬ የፍቅር ኣደኛው እንድሆን ጥያቄ ያቀረበልኝ ከሃ ርከኽፐ የስጠኝ ውዳሴ ማርያም ነበር ውዳሴ ማርያም የደረሰው ማንም ሰው መንፈሳዊነትን እንጂ አለማዊ ፍቅርን የሚጠብቅበት ምንም ምክንያት አይኖረውም እናም እኒም አልጠበኩም ነበር ድንገት ግን ውዳሴ ማርያሙን ስጥቶኝ ዞር ሲል ስነካካው የሚቆረቁር ነገር አለው ከፈትኩት ውስጡ ወረቀት አለ በዕርሳስ የተዓፈበት መልዕክት የያዘ መልዕክቱ ካየኝ ጊዜ ጀምሮ ለእኔ ያለው አመለካከት እንደተለወጠ የሚገልፅ ነው ውስጡ ሌላም ነገር ነበር ማስቲካ የማስቲካውን ሽፋን አነሳሁት የተለያዩ ምስሎች የሚይዘውና ልባሱን እጅ ላይ ሲያደርጉት ቅርፅ የሚያወጣው ነው ሽፋኑን ልጩ እጄ ላይ ስለጥፈው የልብ ቅርፅና ሃ ሃ የሚል ሲወጣ ለምን እንደሆነ እንጃ ደነገጥኩ በአጭሩ የፍቅር ጥያቄ ሆነ መልሴ ግን ምን መሆን እንዳለበት ሊገባኝ አልቻለም ነበር በጣም ተግባብተናል መግባባታችን ደግሞ እንድንናበብ አድርጎናል ለጊዜው እንቢም ሆነ እሺ ብዬ መመለስ ቢከብደኝ ዝም አልኩ ዝምታዩ ፆሰታ ፐዛያን «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ያጭ ጎ ዘተያውሞ ይልቅ ቀስ እያለ ወደተግባር ውስጥ ከተተን ተን አያደር እራሴን በቤቢ እንክብካቤ ውስጥ ወድቆ አገሄኩ ጀመር ስደክም ብርታቴ ሆነ ጨርሶ ደከመኝ የሚለውን ቃል ከአንደበቴ አይፈቅድልኝም እንክብካቤው ገዛሻ የፈሰሰ ውሀ ሳላቀና አሱ ሁሉን አድርጎ ቢያኖረኝ ፍቅሬ በባርነት ግኮት ከትቶት ዘላለሙን ሲያገለግለኝ ቢኖር መርጦ ደፋ ቀና እያለ እጁ ውስጥ ከተተኝ ልብስ ሳጥብ ከደረሰ እኔን አሳርፎ ይሰየምበታል ቁጭ ብዬ ፈዝዢ ሳየው አረፋ የተመታውን ውሀ እየረጨ ግቢ ለግቢ ሲያሮጠኝ ይውላል ወጥ ስሰራ ከደረሰ ሞቼ አገኛለሁ ብሎ ይተካልኛል አናም ወጡ ተሰርቶ ሳያልቅ በቅምሻ አዛው ሳይ እንጨርሰዋለን እኔ ምግብ ላቅርብ ያልኩ እንደሆነ አሱ ሰር ገዝቶ ጎዝጉዞ ቡና በማፍላት ብዙ ወንዶች ሊያደርጉት የሚከብዳቸውን በማድረግ አጋርነቱን አሳየኝ የዝዋይን ሀይቅ በጀልባ ተንሳፈፍንበት በነፋሻው አየር የሆድ የሆዳችንን አወራንበት ፍቅር አስፈጭተን አቡክተንና ጋግረን ገመጥንበት እንክብካቤው የፍቅሩ እስረኛ አደረገኝ እኔም እያደር እሱን በእንክብካቤዬ ውስጥ ከተትኩት ስራ ስለሌለው ከጓደኞቹ አንሶ እንዲታይብኝ አልፈልግም ነበር እዴ ላይ ሳንቲም ባይኖር እንኳ ልብሴን እየሸጥኩ ጭምር እንዲለብስ እንዲያጌጥልኝ ማድረግ ተግባሬ ሆነ ፍቅራችን ደምቆ እንደፓውዛ ሲያበራ ውስጤ ከቤቢ የተሻለ ዓለም አንደማይኖር አምኖ ተቀበለና ልቤ በፍቅር ከዳኝ ብከዳው እግዜር ይክዳኝ ብዩ ማሀላዬን ጓደኞቹ ፊት ዘረገፍኩት መመሙመ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ሻ እርስ በርስ መናበብ መቻላችን የቃላት መንደርደሪያ ኮተቱን ወባ አራግፈን ጥለን በተግባር እንድንገላለፀው ረዳን ይሄኔ ነው ቤቢ አል መጋራት ፍቅራችንን ከማፅናቱም በላይ ለዘላለሙ የሚያቆራቬኹ መሆኑን በመግለፅ የመተኛታችን ጉዳይ ፈጣን ውሳኔ እንዲያገኝ ሲለ ሀሳቡን የነገረኝ ፈፅሞ ግን ልቀበለው ፈቃደኛ አልሆንኩም ድንግለ ነዥ። ያስታ ፐያን ጻ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ይህቺ ልጅ ምንድን ናት። በበነጋው ጠዋት ቤቢ መጣ እህቱን ለምን እንዲህ አደረግሽ ብሎ ሰይቆጣት እኔ ላይ ጮኸብኝ የነሱን መጥፎነት አያወቅሽ ለምን እኔ የሌለሁበት ተናገርሻቸው ሲል ቾችች ትዳር እንዲህ እንደዘበት ዳቦ ተቆረሰ ጨዋታ ፈረሰ የሚባልበት ስይደለምና ቁጣውን ተቀብዬ ተመልሼ ወደቤት ገባሁ ወደ ቤት ስገባ ፃን የጠበቀኝ የሚገርም ነገር ሆኖ ነው ታላቅ እህቱ ማደሪያዋን እኛ ቤት አድርጋ ቁጭ ብላለች ከእህቶቹ ጋር ጤናማ ግንኙነት እንደሌለኝ እያወቀ የሚፈነዳ ጦር አዘጋጅቶ ጠበቀኝ አያደር ነገሮች መጋጋል ጀመሩ ከብጥብጥ ውጪ ሰላም ስደት ገባ ምንም እንኳን ከመተዳደሪያችን ውስጥ ትልቁን ቦታ የሚይዘው ከኪራይ የሚገኘው ገቢ ቢሆንም ገና ለገና ለዛ ስል ህይወቴን በእንጦርጦስ ውስጥ ከትቼ ማሳለፍ የለብኝም በሚል አንድ መፍትሄ ለመውሰድ ስል አባ ሚካኤልን አግኝቼ ሁሉንም ነገር ዘርዝሬ ነገርኳቸው ስቃዬን ጠንቅቀው መመ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ፆ ዖጭጋ ሳል ተረድተውት ነበርና ቤቢን አግኝተው ማድረግ ያለበትን ነገሩት ትዳር በቤተሰብ ቤት ውስጥ ጥሩ አይደለም ልጅቱ እየተጎዳች ነውና በቶሎ ቤት ተከራይታችሁ ኑሯችሁን አስተካክሉ። መጀመሪያ ቤተሰብ መምሪያ ፄጄ ተመረመርኩ ማህፀኔን የሚያመኝ ምናልባትም የአባላዘር በሽታ ችግር ሊሆን ይችላል ብዬ በመገመቴ ኤች አይ ቪ ኤድስን ጨምሮ ሁሉንም አይነት የአባላዘር በሽታዎች ተመረመርኩ ሙሉ በሙሉ ከማንኛውም አይነት ችግር ነፃ መሆኔንና ማህፀኔን ለሚያመኝ ነገር ከባለቤቴ ጋር መተሳሰብ እንዳለብን ተነገረኝ እኔ የምፈልገው ነባ መሆነን ነበርና መተሳሰብ ገለመሌ ላሉት አንጃ ግራንጃ ግድ የለሽ ሆቕ ከቤት የምወጣበትን መንገድ ለማበጀት አማራጮቼን ሁሉ መፈተሻ ያዝኩ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ዞጾም ጳደጎ ነዙ እንደሚለው ያገሬ ሰው ተጣልቼ እንኳን ትንሽ ግዚ የማሳልፍበት የእናቴ ቤት ስለሌለ ወይ ጎዳና ሳይ መውደቅ አልያ አነስ አደግ የሆነ ስራ አፈላልጌ መግባት የነበሩኝ ምርጫዎች ነበሩ አዲስ አበባ እየተመላለስኩ ስራ በማፈላለግ መውደቂያዬን ማበጀት ያዝኩ አዲስ አበባ ውስጥ ስራ ማግኘት ከባድ መሆኑን ሳልረዳጤጡ ቀርቼ አይደለም ቢያንስ ማረፊያ ቦታ ማግኘት በራሱ ሰእኔ ማገገሚያ ነውና ዝዋይ እያለሁ እንደነበረኝ አይነት ትንሽ ሱቅ ተቀጥሬ ጠይም ሰው ቤት ግርድናም ገብቼ ቢሆን እድሜዬን የማራዘሙን አማራጭ ሸቼ እንጂ ችግሩን ቀድሞውኑም አጥርቼ አውቀዋለሁ ልክ እንደነበረጡ በመሆኑ ስራ ሳላገኝ ለሶስተኛ ጊዜ ወደ ዝዋይ ተመለስኩ ወደ ቤት ልገባ ስል አንድ አየለ የሚባል የዐምባ ልጅ አግኝቶኝ እሱ በባሬስታነት የሚሰራበት ሀራ ደንበል ሆቴል በሴተኛ አዳሪነት እየሰራች ያለችውንና ሁለት የጎዳና ተዳዳሪ የሆኑ የዐምባ ልጆችን በምን መንገድ ልንረዳቸው እንደምንችል ሊያማክረኝ እንደፈለገ ነገረኝ ጎዳና ላይ ያሉት ሁለት ወንዶች አላሳሰቡኝም የልጅቷ ጉዳይ አስጨንቆኝ አብሬው ፄጀ ሳናግራት ስራ በጣም እንደቀዘቀዘና ሞጆ ስለሚሻል እዛ ልትፄድ እንደሆነ ነግራኝ እኔ ከበርካቶች ጎዳናና ቡና ቤት እጣቸው ከሆኑ የዐምባ ልጆች በተለየ እድለኛ እንደሆንኩ ነገረችኝ ፅቋወቀቹ ስል በውስጤ ተሳልቄ መልካም ህይወት ተመኘሁላት ቤታችን ቁልፍ ስለነበር ከፍቼ ስገባ ውስጡ ያሉት እቃዎች በከፊል ወጥተዋል ወጥተው የት ሊደርሱ እንደቻሉ ባይገባኝም ግድ አልነበረኝም ሱቋ ከስራ ከተዘጋች በኋላ የእኔ ለጎጂችን ማንኪያ እንኳ አለመግዛት ያሳስበኝ ስለነበር ንብረቴ ንብረትህ ለማለት የሚያስችል ቱስታ ዛላን «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ የምችለው ስለ ነበር እንደገባሁ የያዝኩትን እራ አነ ምችለው። «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ያጭፇ ቋዕሳ ። ክሰሽው ሲሉኝ እንቢ አልኩ ከሱ ጋ ስካሰስ የምኖርበት ምንም ምክንያት ከልነበረም በቅርቡ ጓደኛ መያዙን ሰምቹ ነት መሆኑን ካየሁ እው በኋላ የእኔ ምዕራፍ በሱ ዘንድ የተዘጋ ነበር የመሰለኝ ደጋግሞ ወደ አዲስ አበባ በመጣ ቁጥር ዛቻው አኔጋ እንዲደርስ የሚያደርግበት መንገድ ሲበዛ ግን ከአዲሲቱ ጓደኛው ምህረት ጋ የተለያየ መሆኑን እንድጠረጥር ጋበከኝ አንድ ዝዋይ ያለች ጓደኛዬ እኔ ከቤቢ ተለያይቼ እንደመጣሁ ከምቀርባት ምህረት የተባለች ሴት ጋ ግንኙነት መጀመሩንና አብረው ሆነው ዲኤስቲቪ ማሳያ ቤት መክፈቱን ትነግረኛለች ከሴት ጋር ግንኙነት መጀመሩ ሳይሆን ከጓደኛዬ መሆኑን አምጌ ለመቀበል ሳመነታ አንድ ቀን ብቻ መስዋት ብታደርጊ ምንም አይደል ተደብቀሽ ነይና እኔ ቤት ታድሪያለሽ ያኔም በማታ ቀስ ብለን እናያቸዋለን አለችኝ ነገሩን ማወቅ ስላጓጓኝም ሄጄ ተመለከትኩ በጓሮ በር ስገባ የቤቢ ቤት ባዶ ሆኗል እቃውን ሁሉ ወስዶ ለካ ምህረት ቤት አድርጎት ኖሯል ዲኤስቲቪ የሚያሳዩበት ቦታ ሄጄ ካየሁም በኋላ የራሱን አዲስ ህይወት ሃምሯል ብዬ ስላሰብኩ አይደለም ለዛቻ ቀርቶ አይኔን ለማየት እንኳ ፍላጎት እንደማይኖረው ነበር ያመንኩት በሩቅ በመልዕክተኛ የሚደርሰኝን ዛፖ እየተለማመድኩት እያለ አንድ ቀን እኔንም እሱንም የሚቀርቡን ሰዎች ቤት ተጠርቼ ስሄድ ቤቢን «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ዖጭፇ ዕ አገኘሁት ፈፅሞ ቤቢን አልጠበቅኩም ነቦር ያም ሆኖ የተጠራሁበትን ምክንያት ማወቅ ስለነበረብኝ ተቀመጥኩ ያደረግነው በከንዳንድ ነገሮች ላይ መወያየት ይቅርታ ጥያቄ ሲነሳ ደነገጥኩ ያለቀ የደቀቀ ስኒ ዛሬ እንድትመዉጪ ስላለብን ነው ተብሎ የ ነገር ነው የተባለለት መልሶ ነፍስ ሲዘራ ምን ይባላል። «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ዘ ሚድ ዳል ምን ማለት ነው እሱ። ስል ጠየቅኩት እዛ ግቢ ውስጥ ከሰው ጋር ለመቀራረብ ፍላጎቱ አልነበረኝም የዛሬ ሰው ገበና ካወቀ ነገ የከፋው እለት የሰው ቁስል መነካካት እንደሚወድ አውቃለሁ ስለዛም ልቀራረባቸው አልፈልግም ነበር ምን ችግር አለው ብለሽ ነው ሰኒ ያከራዩሽ ሰውዬ እንደሆነ ጥሩ ሰው ናቸው ትልቅ ሰው አለኝ ከሳቸው ጋር አውርቶ ስለነበር ምንም እንኳን የደረሰብኝ ችግር ኖሮ ባይደውሉለትም ዘመዷ ሰማኸኝ በለው «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ነው እየተባለ ይወራ ነበር የጠጣሁት በረኪና ስቃዬን እያበዛው ከሞት አፋፍ እየመለሰ አይነጋ የለ ነጋልኝ ሳልሞት ሰማይና ምድር መላቀቃቸው አበሳጨኝ መንቀሳቀስ በማልችልበት ሁኔታ ብሆንም ቤቱ በትውከት ደምና አረፋ ተጨመላልቆ ስለነበር እንደምንም በጨርቅ ወለወልኩትና እንቅልፍ ሲወስደኝ በዛው ሞት ጥርግ አድርጎ ቢወስደኝ ተመኝቼ አይኖቼን በመጨፈን ጋደም እንዳልኩ ያከራዩኝ ቤት ስልክ ተደወለና ሰናይት ስልክ ሲሉ ጮኸው ተጣሩ ማነው። አለና ነ እርቃኑን ዕው ምክንያት እንኳ የሁሉም ናት ብሎ አልጋው ም ን ደስ የለ ሳጥኑ የላይኛው ተካፋች ውስጥ ኮንዶም ቡጦ ስሜት ሁኔታው ሳየው እንዲያው ስለሚከፍለኝ ብቻ ያለው አልመሰለም እንደምንም ብሎ ኮንዶሙን አደረገና ከላይ እንድሆን አዘከኝ ከላይ አልሆንም እንደዚህ ነው የምሆነው አልኩት ከስር እንደተኛሁ ከላዬ ላይ ሰፍሮ ይጋልብ ጀመር እሱ በስሜት ውስጥ ሆኖ ሲወራጭ እኔ ግን መጥፎ ስሜት መላ ሰውነቴን ረበሸውፎ ከዛም የተነሳ አለቅስ ፊቱን አንገቴ ስር ሲሸጉጥ እገፋውና ትንፋሹን ጠልቼ አፍንጫዬን በእጄ እሸፍን ጀመር ከብዙ ትግል በኋላ ጉዳዩን ተኩሶ ሲጨርስ ድብን ያለ እንቅልፍ ውስጥ ሲገባ እኔ ግን መተኛት አቅቶኝ አንሶላ ተጠቅልዬ አልጋው ላይ ቁጭ አልኩ ፈራሁ አንድ ቤት ውስጥ ነኝ ያውም በሱ ቤት ያን ደኗድደሃኝያ ዖሚሜደፉሀሃውን ዚጄደደሪ ምን ፅዐትደ ደያሆሂ ሞሀ ሀሳቤ ራሱ አስፈራኝ ን አየት ሳደርግ ለክስራ ሁለት ስዓት ምናምን ጉዳይ ጥ ሳደርገው ሰማዩ ወገግ ማለት ጣት ፈልጌ ነካክቼ ቀስቀስኩትና ከማላውቀው ሰው ጋር ይሁንና ሰዓቴ ሆኗል ተነስቼ መጋረጃውን ገለ ጀምሯል ወዲያው ከዛ ቤት ለመው ልፄድ ስለሆነ ብር ስጠኝ አልኩት ያቱስታ ፐዛያን «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ የት ነው የምትፄጂውገ አውቶቢስ ተራ ሰው ስለምሽኝ ቶሎ መፄድ አለብኝ ስል የውሸት ምክንያት አቀረብኩ ሴቶቹ ሲሉ እንደሰማሁት ከሆነ በጠዋት ሰበብ ፈጥረው ካልወጡ ድጋሚ ወሲብ ስለሚጠየቁ እንደቆዳ ሲለፉ መዋል ነው ካልደገምኩ ብሩን ነ እምቢ ብል ብሩን ሲስተሜን ሳያውቀው የቀረ አልመሰለኝም አልሰጥሽም አለኝ ወንደቻ ቦምድሪ ትዖቻ ሪመ አይሰጠኝም ካልሰጠኝ ከየት አባቴ አምጥቼ የቤት ኪራይ እከፍላለሁ። ፓም «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ሚሚ ለእኔ ጥሩ ትምህርት ነበር አንዲ የቆየ ገጠመጀን እንደዘበት ስታነሳቤ ሁላችንም ተገርመን ሳቅን እኔ ግን ሳቄ ምሬት አዘልና ነገ የሚጠብቀኝን አስቀያሚ ህይወት የሚያላብቅ ጥልቅ ሀዘን የዋጠው ሳቅ ነው የሳቅኩት አዳር ሶስት መቶ ብር ተስማምተን ይዞኝ ከሄደ በኋላ መኝታ ክፍሉን ክግቶ ልብሴን አስወለቀኝና ቆዳን ቦጭቆ በሚያነሳ ችንጋ እየገረፈኝ ነበር ስሜቱን የቀሰቀሰው ልክ ስሜቱ ሲነሳሳ ደግሞ አለንጋውን ስጥቶኝ እርቃኑን ሆኖ መቀመጫውን በማመቻቸት እንድገርፈጡ አደረገኝና የእልፄን ሁለት ሶስት ጊዜ ስለመጥጠው ከነስሜቱ ተዝለፍልፎ ቁጭ አለ ወንደቸ ጠቶቆዛጎ ፅወሄዎቸቻ ደሆኑ ፅንዴ እኔ ከተዋወቅኳቸው ሀያ የሚደርሱ ሴቶች አስራ አራቱ ባለትዳር ሆነው ነው ቢዝነሱን የሚሰሩት ባሎቻቸው ታዲያ በሚኖሩበት ሰፈር ውስጥ የታወቁ ጉልበተኞች ቀማኛና ሌቦች ናቸው ከሴቶቹ ሳይቀር ሞባይል ወርቅ ብር ይቀማሉ የሚዘርፉት ወይም የሚሰርቁት የጠፋ ቀን ሚስት ተብዬዎቹ ስጋቸውን ሸጠው በሚያመጡት ብር ምግብ ጫት መጠጥ ቤት ኪራይ ይቻልላቸዋል የሚገርመኝ ነገር ባሎቹ ሚስቶቻቸውን ዛሬ ማታ ከማን ጋር እንደፄደች ሳይቀር የሚያውቁ መሆኑ ነወ ሚስቲቱ በዚህ ጉዳይ ላይ መዋሸት የሚባለውን ነገር አታስበውም ካደረገችው መከራዋ ማለቂያ አይኖረውም የተቀሩት ስድስቱ ሴቶች አግብተው የነበሩና ተለያይተው ከልጆቻቸው ጋር ብቻ ቤት ተከራይተው ስጋቸውን እየቸረቸሩ ልጆቻቸውን የሚያሳድጉ ናቸው ከነሱ ጋር ብዙ ሰዓት መቀመጥ ብዙ ታሪክ ያሰማል ሰዓቱ ወደ እኩለ ሌሊት ሲገፋ ሌላ ቦታ ሞቅ ያደረጉ ወንዶች ወደኛ ካሱ ላዞንዐመ ችም ንናሽ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ንሪ ው ስጥ ትናንትና አብሮኝ ያደረው ግርማ አንዱ ነው በጣም ደንበኛ የ ሆኑ ወንዶች ሲመጡ እዚህ ብርድ ከሚመታኝ ነገ ቢያገኝ ስለሚሰጠኝ ከእሱ ጋር ፄጄ ብለፋ ይሻለኛል ይላሉ የታወቁ ደንበኞች ሲገቡ አዲስ በመሆኔ አይናቸው እኔ ላይ አረፈ አንደኛው ጠጋ ብሎ ጎንተል በማድረግ አቀፈኝ እጁን በእጄ አንስቼ አስለቀቅኩት አሻሸኝ ለመሸሽ ሞከርኩ የቤቱ ባለቤት መጥፎ ፊት ስታሳየኝ ደነገጥኩ ወንዱ እኔ እንደምፈልገው ካልሆንኩለት መጠጡን ሊያቆም ይችላል አልፎ ተርፎም የራሴን ገበያ መዝጋት እንደሌለብኝ ተነግርኝ ነበር እኔ ገና ስላለመድኩት መታቀፍና መታሸቱን ተቃወምኩ እንጂ ሴቶቹ አዲስም ሆነ ደንበኛ የሆነው ነካ ካደረጋቸው ራሳቸው ናቸው ፈጥነው የሚጎዳኙት መጎዳኘታቸው ሳያንስ ተጠግተው እየነካኩ አያሻሹ ምላሳቸውን ጆሮው ውስጥ እየከተቱት በስሜት ያጦዙታል በምላሹም ወንዶቹ ከፓንታቸው ትንሽ ዝቅ የምትል ሚኒስከርታቸው ውስጥ እጃቸውን ይልኩታል ፓንት ያልተደረገበት ራቁት ነገር ውስጥ ይውላሉ ያኔ ሴቶቹ ብኩ እንዲቆዩ ለወንዶቹ አድል አይሰጧቸውም ብዙ ወንዶች በቆሙበት ይሸናሉና አንዴ ከረኩ ደግሞ ለአዳር መውጣት አይታሰብም እናም ማነቃቂያው ስልቱን የጠበቀ ነው የሚሆነው ፅንዲዖማሃ ፐራው ፅንዳደያጎ ዎዖው ጀዮ ደሃያተ ሺሇው መንፈሱ ያፅታ ሦዛያን «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ሻ ዖጭፇ የቤቱ ባለቤት ፊት ሲገላምጠኝ የግዴን ተጠጋሁት እንዲህ ዓይነቷ ሴት ስላቢ ወይም ቁዝሚ አላት ነው የሚባለወ ገበያ ታሽሻለቹች ስውየው ቀሽም። ይፄ ሰፈር አዋሬ ነው ካዛንቺስ ያወጣሻል ቀስ እያልሽ ጥግ ጥጉን ሂጂ ችግር ካለ ጩኸት አሰሚን ሲሉኝ ትንሽ ፄድኩና ከአይናቸው ሳልርቅ ቁጢጥ ብዬ አለቀስኩ ሞቴን ተመኘሁ ከእሳቸው ይልቅ ልጃቸው ያዘነልኝ ይመስላል እኔ ትንሽ ልሸኛትና ልምጣ አላቸው «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ጅ ነ ፎር ያጭፇ ዕጳ እባካችሁ የታክሲ አምስት ብር ስጡኝ እኔ እሄዳለሁ ስላቸው መልስ አልሰጡኝም አባት ልጃቸውን ከልክለው ግቢያቸው እንዳይረበሽ ሲሉ እኔን ከግቢው አስወጥተው እዚህ ጋር ቆመን እናይሻለን አሉሚ ከቦርሳዬ ሰዓቴን አውጥቼ ተመለከትኩ ላዘጠኝ አስር ጉዳይ ይላል ፍርሀቴ ጨመረ እንባዬ ማቋረጫው ጠፋ ወደምድር የመጣሁበትን ቀን እየረገምኩ በፍጥነት ስጓዝ አንድ ታክሲ ሲመጣ አየሁና አስቆምኩት ከፈትኩና ሹፌሩን ትብብር ስጠይቀው ግቢ አለኝ ካዛንቺስ ቶታሉ ጋር ስደርስ መኪና ውስጥ ካላደረግሁሽ ሲል ጠየቀኝ ደነገጥኩ የመጠጡ ሽታ ለጉድ ነው እባክህ ውስጤ ተረብጂዷል ለዚህ ነገር ዝግጁ አይደለሁም ላስደስትህ አልችልም አልኩት ግድ የለም እሺ በይኝ ጊዜ አናቃጥል በርግጥ ጥሩ ሰው ነህ ተባብረኸኛል ስልክህን ስጠኝና ሌላ ቀን እንገናኝ ዛሬን ግን በእግዚአያብፄር ስም ተወኝ የሚፈልገውን ካላደረገ ከዚህ በላይ እንደማይሸኘኝ ነግሮኝ እንድወርድ አዘዘኝ ከማላውቀው ሰፈር ስላወጣኝ በልቤ አመስግፔው በአፌ ግን እህትህ ላይ ይድረስ ጨካኝ አልኩና ሌላ ታክሲ ልመና ጀመርኩ በእዛ ሌሊት በእግሬ ብሔድ የበለጠ የከፋ ነገር ሊያጋጥመኝ እንደማይችል አሰብኩት አንድ ታክሲ መጥቶ ነዳጅ ሊቀዳ ሲቆም አየሁ ወደ እኔ መጣ በትንሹ ችግሬን ነገርኩት ሲበዛ ልጅ ነው ታክሲ መያዙ ገርሞኝ የማይችል ስለመሰለኝ ፈራሁት ልጁ ግን ፍቃደኛ ሆነ ቺቺኒያ ስለሚባለው ሰፈር ብዙ ነገር እየነገረ አደረሰኝ ያፇስታ ዛሆን «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ያጭ ዕ ና ር መሄዴን ያዩ ጓደኞቼ ለምን መጣሽ አልተስማማችሁም። «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ስራ ለማግኘት ብዙ ውጣ ውረድ ማለፍ ነበረብኝ አስተማማኝ ስራ ካላገኘሁ ነገ ጠዋት ተመልሼ ቡና ቤት ላለመፄዴ ምንም ዋስትና አልነበረኝም ስለዛም ያደረግኩት ነገር ቢኖር በማውቃቸው ሰዎች በኩል ስራ ለማግኘት ጥረት ማድረግ ነበር ግን አልተሳካልኝም ምንድው ያዘኝ ቸታፓፖ ስል ራሴን ጠየቅኩ ነገሮች በማስባቸው መንገዶች አልፄድ ሲሉኝ ግራ ተጋባሁ ህይወቴን መለወጥ ካለብኝ የግድ ባለኝ ችሎታ ወይም ተሰጥኦ ነው መንቀሳቀስ ያለብኝ ስራ ሳልንቅ መስራት ብቻ ሳይሆን የምሰራው ስራ ራሱ አስተማማኝ መሆን አለበት ስል አመንኩ እናም ሀሳብ ውስጥ ሆፔ ምን መስራት እንዳለብኝ ስዳክር ድንገት አንድ ነገር ተከሰተልኝ ኗሄዘፉ አልኩ ለራሴ ሀ ፍዌመኛ ፅዘሸ ስፅው ያ ቦመባተ ቸቻዙታ ዘዘፅሸ ዘምንድዕው ስጸሆ ቦፉደጸ ፅራ ዖማተረፀያወ ብዙ ጊዜ ማስታወቂያ የሚለጠፍባቸው አራት ኪሎ ለገሀርና ጊዮርጊስ እየሄድኩ ስራ ፍለጋ ማስታወቂያዎችን ባነብም አብዛኞቹ ተስፋ የሚያስቆርጡ ነበሩ ያፉስቶ ጎሆን «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ የአመታት ልምድና በሙያው ላይ በትንሹ ዲፕሎማ ይጠይቃሉ እኔ ደግሞ እነዚህ ነገሮች ስለሌሉኝ በጣም ተበሳጨሁ ፅ ፅሂቋያያሄ ። ምንም አልገባኝም ሠ ዘመም «መ ርከክ ከሃ ከ ብዙ ጊዜ በፍርሀት ነው አይደል የምትወጪው። አኢ ዎ አልኩት እንዴት እንዳነበበኝ ገርሞኝ እኔ እንዳንቺ አንድ የማስታወቂያ ድርጅት ውስጥ ተቀጥሬ አይደለም ስራ የጀመርኩት ኮሚሽን ብቻ ነበር የሚከፈለኝ ሶስት ወር ሙሉ ሰርቼ ምንም ማስታወቂያ ባለማግኘቴ ተስፋዬ ተሟጦ ነበር ሲል ከዛ በኋላ ስላስመዘገበው ስኬት እየነገረኝ ገና ከጆምሩ ተስፋ መቁረጥ እንደሌለብኝ መከረኝ ጠዋት ስትወጪ ስኬታማ እንደምትሆፒ አስበሽ ውጪ በፍፁም አልችለውምና አይሳካልኝም አትበይ የብዙ ሴቶች ችግር ፍርሀትና አልችለውም የሚል ተስፋ መቁረጥ ነው አንቺ ከማንኛውም ሰው አታንሺም ይህ ሙያ ደግሞ ጥሩ ማግባባት እንጂ ሌላ ልዩ ችሎታ አይጠይቅም ሁለተኛ ተስፋ ስትቆርጪ ማየትም ሆነ መስማት አልፈልግም አለኝ ከቢሮ ከወጣሁ በኋላ ምክሩ ሲያቃጭልብኝ ነበር የቆየው በተቻለ መጠን በመከረኝ መሰረት ጠዋት ገና ስወጣ እንደሚሳካልኝ እያሰብኩ መውጣት ጀመርኩ ለእኔም በገረመኝ ሁኔታ ሁለተኛው ወር ላይ የሶስት ሺ ብር ስራ አገኘሁ ጠቅላላ ሁለተኛው ወር ላይ የተሰጠኝ ሰባት መቶ ምናምን ብር ነበር ደስታ አንቆ ሊገለኝ ደረሰ ያውም ቡ ን «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ግ ማሽ ቀን ብቻ እየሰራሁ ያን አልነበረውም ል ብር በማግኘቴ ደስታዬ ወደር ን ያህል እንደተለወጥሽ።