Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ተቀያሪ ቁልፎቹ ደግሞ እቤት ውስጥ ተቆልፎባቸዋል። ለቀጠሮው የቀረው አሥራ ሰባት ደቂቃ ብቻ ነው። የሚቀጥለው ደግሞ የአእምሮውን ተግባር ቢቻል ወደ ቀድሞ ቦታው ካልሆነም እስከ ተቻለው ለመመለስ ጥረት ማድረግ ነው። ሃኪሞቹ ትንታው ከደረሰበት የአእምሮ መቁሰል ጋር የተያያዘ ነው ብለው ያሰቡ ሲሆን ለረጅም ጊዜም የመተንፈሻ ሣሽኑ የአየር ቧንቧ ጉሮሮው ውስጥ ስለቆየ ጡንቻዎቹ ሳይላሉ ስላልቀሩም ይሆናል ብለው ነው ያስረዱዋቸው። ሶለን አሁን የማስታወስ ችሎታው በከፊል የተመለሰ ከመሆኑም ባሻገር ንግግሩም በፍጥነት እየተስተካከለ ነው። ስለ ሶፊያም ጉዳይ ጠይቋቸው ለጊዜው ምንም መረጃ ሊሰጡት እንደማይችሉ ነው የነገሩት። ክብሮም የመጨረሻ ልጅ ነው። ከተማው ለቺካጎ ቅርብ ካንድ ሰአት ተኩል እስከ ሁለት ሰዓት የሚያስሄድ ርቀት ያለው ነው። ቦታው ሲደርሱ የልደት ስጦታው የጆን ሃንካኩ ግብዣ ነፍሱን ነው ያምነሸነሸው። በጣም ነው የማመሰግነው። ስልኩን አውጥታ ስታየው ሕያው ነው። ሣሎ ሕያዊዌ ሰላም ነው። እም ባክሽ ትንሽ ችግር አለእምምም ምንድነውን ቤቢ ደኅና ነው። እኔም ወደዚያው እየሄድሁ ነው። ረጋ በዬ ደግሞ። አሁንም እያለቀሰች ነው ሰሉሎሣጫ። ሰሎሜ ደግሞ የጥፋተኝነት ስሜት አያሠቃያት ነው። እሱም የሚያደርገውን አጥቶ እጁን ወደ ኪሱ ውስጥ ከተተ። ለውጡ ደግሞ ያኗኗር ብቻ ሳይሆን ያስተሳሰብም ጭምር ነው። ነገሮችን ስታሰካካቸው ውብ ነገር ይወጣቸዋል። በክርክር መላኩ ቢያሸንፍም ሚሚ ግን በመጨረሻ ጭንቅላትህን ብወደውም ለማፍቀር የምደርስበት ደግሞም የረኃቤን ያህል ሲያፈቅረኝ የሚችል ልብ ስለሌለህ ካንተ »ር መቆየት አልችልም ብላው ነው የተለየችው።
በዚህ መሃል አንድ ሰው ራሱን ብቻ ብቅ አድርጎ እነሱ ያሉበትን ክፍል ማተረ። ዳንኤልን ሰላም ካለ በኋላ መላኩ ወደ ሰሎሜ መቀመጫ ጠጋ ብሎ ሰሊ መቼም ሰውም አታረጊኝ ይቅርታ ብቻ ነው የምለው ማብራርያውን በኋላ ካቅም በላይ የሆነ ችግር አጋጥሞኝ ነው ስልክሽ ደግሞ አይመልስም በደኀና ነው። በቃ ሥራ ነው። አንቺ ግን ይመችሽ በጣም ደግ ሰው ነሽ አለ ወደ ሰሎሜ እያየ። አለችው ሰሎሜ። አለ መላኩ። ሰሎሜ ወደ መታጠቢያ ቤት ስትሄድ መላኩ ደግሞ ቤቱንና ዙሪያ ገባውን ልክ እንደ ዐዲስ ይቃኝ ጀመረ። እረ ዛሬ ኮ የመጨረሻ ቀን ነው ጽሑፉን ነዋዮ እምም ምንም እኮ አይጥምም ስንት ጊዜ እንደ ቀደድኩት አትጠይቂኝ እኔ መጻፍ አልችልም በቃ አለ አይደል ለመጻፍ የተፈጠሩ ሰዎች አሌሉ ደግሞም ላለመጻፍ የተፈጠርን አንቺ ግን የምርሽን ነው እኔ እንድጽፍ የምትፈልጊው። እሱንማ የጨረስን መሰለኝ እኮ ያለቀ ነገር ነው ደግሞ ለምን እዋሻሽሃለሁን ዝም ብለህ እኮ የምታወራውን እንኳን መጽሐፍ ብታደርግው ስንት ሰው እንደሚጠቅም አንተ ስለማታውቅ እኮ ነው በቃ ባለፈው እንደ ተባባልነው ለሌላ ሰው አትጻፍ በቃ ለእኔ ጻፍልኝ ደብዳቤ ሊሆን ይችላል እምቢ ካልክ ሩቅ አዝር እሄድና ያው የግድህን ትጽፋታለህ ቀልዱ ይቅርና የምር ምን አለች በለኝ አንተ የተፈጠርኸው ለመጻፍ ነው እስኪ ከዚያ እናያለን በቃ ላንድ አንባቢ ብለህ ጻፈው ግን ዛሬ ምንም ይዝ አልመጣሁም እንዳትልና እንዳልገልህ እ እ ትንሻ ነገር አምጥቼልሻለሁ እስኪ እዩውና ግን አደራ ዝም ብሎ ነገር ከሆነ አታድክሚኝ ላንቺ ብዬ ነው አለ አሁንም እርግጠኛነት በግይታይበት ፊት። ከዚያም ሁለት ታክሲ ጨምረው ከትንሽ የግር ጉዞ በኋላ ሰሎሜ ቤት ደረሱ። አለች ሰሎሜ። ስትል ሰሎሜ አይ እስከ ስምንት ሰዓት ነው። አንቺ ግን አሜሪካ ምንም አይናፍቅሽም። ምንም ሰው የለም ወይስ የድብቅ ሰነድ ነው። ሣሪ ምን አለ ብለሽ ያው አሉ ሰዎች ግን የራስሽ የሆነውን ሰው ማግኘት ከባድ ነው እስኪ እግዚአብሔር ቢፈቅድ በዓመት ውስጥ ባገባ ደስ ይለኛል እንማሚም በቃ ጭንቀታቸው ሁሉ ይሄ ይመስለኛል አለች ባንድ እጁ መሪውን ይዛ ሌላኝውን እጄን እያወኖናጨፈች ለነገሩ ገና ዓመትሽ ነው ምን የሚያስቸኩል ነገር አለ። እንዳልሽው ጥሩ ሰው ማግኘቱ ነው ትልቁ ችግር እኔማ እንጃ በቃ አበሻ ባገባ ደስ ይለኝ ነበር እዚያ ሁነኛ ሰው ማግኘቱ ከባድ ነው። ስትል አሁንም ሰሎሜ ሣቋን ቀጠለች። ከዚያም ያው እንዲያ እንዲያ እያለ ይመሻላ አይደል በቃ ዩጧሃ እሺ። ሰሎሜ ወደ አሜሪካ የሄደችው ገና የዐሥራ ሁለት ዓመት ልጅ ሆና ነው ። ምንድነው ደኅና አይደለም እንዴ። በዚህ ጊዜ አክስቷ ስልኩን ከሰሎሜ ላይ ነጥቃ አንተ ሕያዌ ምንድነው እንደዚህ ዐይነት ነገር በቃ ልጁ አሁን ሰላም ነው። የዛሬ ሁለት ዓመት አሜሪካ ለጉብኝት የሄዱ ጊዜ ሶለን ትምህርት ጨርሶ ሥራ ያልጀመረ ስለነበረ ጧትና ማታ ዐብረው ነበሩ። ቤት ሰላም አይደሉም እንዴ። አለ እሱም እየተርበተበተና ምን ማለት እንዳለበት ስላላወቀ ከጋሽ ዳርጌ ጋር ወደ እኔ ቤት እየሄድን ነው ዛሬውኑ ወደ አሜሪካ መሄድ ሳይኖርብኝ አይቀርም አለችና ዝም አለች እሺ እሺ አይዞሸ በቃ መጣሁ ልቀድማችሁም እችላለሁ አለ የባሰውን እየደነገጠ እሺ ቻዎ የምትፈልጊው ነገር አለ። ሻንጣ ቤት አለሽ እንዴ ጢኒ። እንዴ ይሄ ሁሉ ሰው እንደ ሴል ሆኖ ነው እንዴ ይህንን ጭንቅላት ሃሞላው። ሰሎሜ ሰሎሜ ምንድነው ያረግሽኝ። አንድ ቀን ወይዘሮ መቆያ አገር ቤት በጠና የታመሙ እናታቸውን ለመጠየቅ ሄደው ነበር። አባቷ የሚኖሩበት ቤት የቀበሌ ቤት ሲሆን ሳሎንና ሁለት አነስ ያሉ መኝታ ቤቶች አሉት። አንድ ቀን ቅዳሜ ጠዋት ውሃ ጠፍታ ስለነበር ከአቅሙ በላይ የሆነ ጀሪካን ውሃ ይዞ እየተንገዳገደ ወደ ቤት ሲሄድ ዕን አንዲት ሴት ማሙሽዬ እንዴት ቻልኸው አይከብድህም እንዴ። እንዴ አንተ መላኩ ነህ እንዴ። በትልቅ ተራራ ላይ ትንሽ ቤት ከሠራ ሰው ይልቅ ትንንሸ ድንጋዮችን ተጠቅሞ ትልቅ ሕንጻ የሠራ ነው ትልቅ ሰው ይላል። ስለዚህም ግዙፉ ሥራ ያለው አገር ምድሩ ላይ ሳይሆን ሰው ጭንቅላት ሳይ ነው ባይ ነው። በቃ በቃ እያለ እጁን እያወናጨፈ ከምስለ መላኩ ለመራቅ ይመስል ወደ ሳሎን አመራ። እንዲያውም አንድ ጊዜ ክብሮም ጥሩ ሰው ነው ሳንቺ ግን ባል አይሆንሽም ብሎ አፍ አውጥቶ ነግሮአታል። ክብሮም ሁሌም ትልቅ መኪና ይወዳል። ሁሉም ለጥቂት ጊዜ ዝም አሉ። አንድ ጊዜ መላኩ እንዲህ ብሎ አሥቆአት ነበር። አሁንም ያው ኮማ ውስጥ ሆኖ ራሱን አያውቅም። ምንም አዲስ ነገር የለም። ብለው ትንሽ ዝም አሉ። እዚህ ቤት ውስጥ ግን እንደዚህ ያለ ነገር የለም። ሕያው ወደ ቤት ሲገባ ሰሎሜ በእናቷ ስልክ ወደ ኢትዮጵያ ለመደወል እየሞከረች ነበር። ስለ ሶለን ያወሩት ወሬ ምንም አዲስ ነገር አላስገኘም አደጋው አሁንም እንቆቅልሽ በመሆኑ ሰሎሜ ነገ የራሷን ምርመራ ለማድረግ አስባለች። እኔ እንደሆነ እንቅልፌ የት እንደገባም አላውቅ ያው ጄት ላጉ ነው መሰል እዚያ አሁን ገና ከጠዋቱ አራት ሰዓት አይደል ጭንቅላቴ ውስጥ ያለው ሰዓት እኮ አሁንም በዚያ ነው የሚቆጥረው። አሁን አንድ መላኩ ነው ያለው። አንድ ቀን ቀልድ እየነገረችው እያለ እጁን ጭምቅ አርጎ ያዝ ለቀቅ ሲያደርጋት ሮጣ ለሃኪሙ ብትነግረው አይ ይሄ ብዙ ጊዜ ይታያል። ሰሎሜ ። ክረ ምንም አይደል አንተ እኮ በጣም ጥሩ ሰው ነህ። ሶለን ደኅና አይደለም እንዴ። ለጊዜው ማንም ምንም ማድረግ አልቻለም።