Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ሆይ ሰው በምድር መካ ግብር ካልሠራ መማር አይገባው አለኝ ። ከዚህ በኋላበእሳት ፍላፃ ሲነድ ፉት አንድ ሰው አየሁይህ ሰው ማነው ብዬ ልጄን ጠየቅሁት መነሎሳት ናቸው በሕጌ አልኖሩም ሥርዓቴንም አልጠበቁም መነኩሳት ነንሲሉ የመነኩሎሳትን ሥራ አይ ሠሩም የማይረባቸውን የማይጠቅማ ቸውን ሥጋዊና ዓለማዊ ሹመት ጋሉ ዘመናቸውንም በኃጢአት የፈጸሙ ናቸው ለዘለዓለሙ የዙነኔ ቦታቸው ይህ ነው አለኝ። ይልቅ የከበርሽ ነሽ የማኅፀንሽም ፍሬ የከበረ ነው አንቺን ያዩ ዓይ ቻችን የበሩ ይሁኑ ብለው ጮሁ ሴም ሰው ሆኖ ኃጢአት የማይሠራ ልጄን እባክህ ማርልኝ አል እርሱም ዓርብ በሠርክ ወጥ ስከ ሰኞ ድረስ ስለአንቺ ያሳር አለኝ።
ከሥጋዋ ለይ ራእየ ማርያም። ማርቆስ ራእየ ማርያም ። መ እንደሱ አንድ ራእየ ማርያም ። እንዳለ ትዳሴ አተ መትወእመሂለነዲከእናታቸው ርፎ ከም ልቦና የሚመስጥ በዚያ ቦታ አየሁ ልጄንም ጠየቅሁት ይህ ቦታ ለማን ይሆናል አልሁት ወንድ በ ሴት ሴት በ ወንድ ተወስነው በንጽሕና ቢኖሩ በሞቱ ጊዜ መኖ ሪያቸው ይህ ነው በልቡናቸው ንጹሕ የሆኑ ሰዎች እግዚአብሔርን ያዩታል ወደ እግዚአብሔርም ይወ ስዱዋቸዋል እንዳለ ማቴ ምዕ ሯ ዌ ደይ ር ከዚህም በኋላ በዚህ ቦታ አን ፃር የወይን ወንዝ ወደአለበት ቦታ ወሰደኝ በዚያም ቦታ ደጋጎች አባቶቻችን አዳም አቤል ሴትመላል ኤል ቃይናን ያሬድ አልፋስክድ የቀደሙ አባቶቻችን ሁሉ አሉበት መጀመሪያ አባታችን አዳም መጥቶ ማርያም ሆይ እንዴት ነሽ አለኝ አንቺን ያዩ ዓይኖቼ ንዑዳት ክቡ ራእየ ማርያም ። ያም ሆይ አንቺ ከሁሉ ይልቅ የከበርሽ ነሽ አንቺን ያዩ ዓይኖቻችን የከበሩ ይሁኑ ብለው እጅ ነሁኝ ሰገዱልኝ ከዚህ በኋላ የወይን ወንዝ ጅ ቦታ የሚኖሩ እለማ አልሁት ባልንጀራቸውን በከ ዳበያረሸስዎ ይ እ እንደራሳቸው ማለት እንደ ነፍሳቸው የሚወዱ ለተራበ ያበሉ ለተጠማ ያጠጡ ለታረዘ ያለበሱ ሰዎች በሞቱ ጊዜ ይወስ ዷዴቸዋል እጅ ለመንሳት ለመስገድ ወደፈለገ ሰማይ ሲወስደቸው ቅዱ ሳንመጥተው ይቀበሏቸዋል ዓለምን ድል ነሥተዋልና ዲያብሎስን አሸን ሥ ፈዋልናመልካም ግብር በመሥራት በእውነት ጐልማሣ ናችሁና አገራ ጻ ግቡ እንደኛ ደስ ይበላችሁ መው ዩር ዥም ልጄን የማር ወንዝ ት ቦታ እለማን ይኖራሉ ሰት ረኛና ለምስኪን አስቦ እዩ ማርያም ወ ኖርበት ጊዜ ያስመሰግነዋል በጠላ ቶቹም እጅ አሳልፎ አይስጠውም ታሞም በአልጋው ላይ ይረዳዋል ። ቋ ራእየ ማርያም ጻግመኛም በዚህ ቦታ አንፃር ብዙ ሰዎች ተበትነው አየሁ በገ ነት በር ብዙ ፍሬ ያለው የሚመ ስል ትልቅ ዛፍ አለ ለእነዚያ ሰዎች ፍሬ ያለው መስሎአቸው በተራቡ ጊዜ ለመብላት ወደላይ ሲወጣ ይወጣሉ ወደታች ሲወርድ ይወርዳሉ ፍሬውን አያገኙትም ይኸንን ባየሁ ጊዜ መሪር ዕንባ አለቀስኩ ልጄንም ጠየቅሁት እለህ ሰዎች ምንድር ናቸው አል ይህስ ዕፅ ምንድር ነው እኔ ፍሬ ያለው መስሎኝ ነበር የተራቡ ሰዎች ፍሬውን ወደታች ሲወርድ ይወ ላይ ሲወጣ ይወጣሉ ላገኙትም ነገሩ ምንድር ኑት እርሱም የነዚህን አ ሬዊ ስ ስ ሥት ፍጹማን ቢሆኑ ለተራበ አላ በሉም ለተጠማ አላጠጡም ለታረዘ አላለበሱም እንግዳ አልተቀበሉም ትዕቢተኞች ኩራተኞች ናቸው አለኝ እነዚህ ቃላት ሰውን ያስኩንናሉን ብዬ ልጄን ጠየቅሁት መለሰልኝ ከነዚህ ከቱ ኃጢአት የበለጠ የለም ። ማደሪያው ማርያም ሆይ እንዴት ነሽ ብለው እጅ ነሥኝ ሰገዱልኝ ከዚህ በኋላ ወደሌላ ቦታ ወሰደኝ ከፀሐይ ከጨ ረቃ ይልቅ የሚያበሩ ቤተ ክርስቲያን እየሁ እለዚህ ለማን ይሆናሉ ብዬ ልጄን ጠየቅሁት ለጳጳሳት ለኤሏስ ቆልሳት ለቀሳው ስት ለዲያቆናት ለአናጉንስጢስ ለመ ዘምራን ይሆናሉ አለኝ ሁሉም « ይ ራእየ ማርያም ። ማርያም ሆይ ከሁሉ ይልቅ አንቺ የከብርሽ ነሽ ብሎ እጅ ነሳኝ በሰገደልኝ የዚህ ሰው ስሙማነው ብዬ ልጄን ጠየቅሁት ቅዱስ ዳዊት ነው አለኝ ። በዳዊት ቃል ምስጋና ሁል ተነግሯልን በው ልጄን ራእየ ማርያም ። ራእየ ማርያም ። ኣ ግቺ ራእየ ማርያም ። ላ በእሳት ልጓም ከዚሀ በኋ ተለጉምውጦ በእሳት ሜንዶ ፊት ፊታቸውን ሲደበድቧቸው አየሁ ምንድር ናቸው ብዬዩ ልጄን ጠየቅ ሁት ባልንጀራቸውን የሚሰድቡ ርዱ ምቀኞች ተንኩለኞች ሟርተኞች ሰላቢዎች ትዕቢተኞች ሰውን አሽሟጣጮች ናቸው አለኝ ዲያብሎስም አዳምን በሰደበ ከማ ዕርጉ ተዋርደልና ዳግመኛም ጨው በሩድ የሞላበት ጨለማ ጉድጓድ አየሁ በዚያው ውስጥ እግራቸውን እጃቸውን የተቆረጡ ብዙ ሰዎች አየሁ ምንድር ናቸው ብዬ ልጄን ጠየቅሁት አንድነቴን ሦስትነቴን ቅድመ ዓለምከአብያያለ እናት መወለ ዴን ድኅረዓለምከሰማየሰማያትወርጄ ከድንግል ማርያምያለ አባት መወለ ረ መ ትልር ን ይን ረረ ደ ር ር ይውን ፌ ፈር ማው ራእየ ማርያም ። አ ከዚህ በኋላ በእሳት ገመድ አስረው ራሱን ወደታች እግሩን ወደላይ አድርገው ሰቅለው አንድ ሰውአየሁ ዳግመኛ በእሳት ጦር ፊት ፊቱን እየወጉ ከእሳት ላይ ሲጥሉት አየሁ ይህ ሰው ማነው ብዬ ልጄን ጠየቅሁት ቄስ ነው ኃጢአቱንም እነግርሻለሁ አለኝ ።